Loading
Singer
ለካ ፡ ምህረትህ ፡ ነው ፡ የሚደጋግፈኝ ለካ ፡ ይቅርታህ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የሚያቆመኝ ለካ ፡ ፍቅርህ ፡ ነው ፡ የሚያጠነክረኝ ለካ ፡ ክብርህ ፡ ነው ፡ ውበት ፡ የሚሆነኝ ከወርቅ ፡ ከዕንቁ ፡ ይልቅ ፡ ጌታ ፡ ይሻለኛል ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ ምህረት ፡ ያጠግበኛል (፪x) ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ ሠላም ፡ ያሰጠኛል ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ ፍቅር ፡ ያጠግበኛል ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ ጤና ፡ ያሰጠኛል በምን ፡ ቃል ፡ ልናገር ፡ በምን ፡ ቋንቋ ፡ ላውራ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ ሥራ (፪x) ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙም ፡ ሚለው ፡ ቃል ፡ ከገለጸው የፍቅርን ፡ ብዛት ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ እናገራለሁ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙም ፡ ሚለው ፡ ቃል ፡ ከገለጠው የስጦታን ፡ ብዛት ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ እናገራለሁ ለካ ፡ ምህረትህ ፡ ነው ፡ የሚደጋግፈኝ ለካ ፡ ይቅርታህ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የሚያቆመኝ ለካ ፡ ፍቅርህ ፡ ነው ፡ የሚያጠነክረኝ ለካ ፡ ክብርህ ፡ ነው ፡ ውበት ፡ የሚሆነኝ ከወርቅ ፡ ከዕንቁ ፡ ይልቅ ፡ ጌታ ፡ ይሻለኛል ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ ምህረት ፡ ያጠግበኛል (፪x) ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ ደስታ ፡ ያሰጠኛል በምን ፡ ቃል ፡ ልናገር ፡ በምን ፡ ቋንቋ ፡ ላውራ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ ሥራ (፪x) ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙም ፡ ሚለው ፡ ቃል ፡ ከገለጸው የፍቅርን ፡ ብዛት ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ እናገራለሁ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙም ፡ ሚለው ፡ ቃል ፡ ከገለጠው የይቅርታን ፡ ብዛት ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ እናገራለሁ