Loading
የባህሪ ፡ ለውጥ ፡ አምጣ (፬x) ከየት ፡ ይምጣ ፡ ከየት ፡ ይምጣ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ካለበት ፡ ሱስ ፡ ካልወጣ ከየት ፡ ይምጣ ፡ ከየት ፡ ይምጣ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ደፍሮ ፡ እውነቱን ፡ ካላወጣ (፪x) ለሕይወትህ ፡ ዋጋ ፡ ስጥ (፫x) የእድሜ ፡ ማራዘሚያው ፡ ነው ፡ ዋጋው ፡ ውድ አስቀድመህ ፡ በመጠንቀቅ ፡ በመወሰን ፡ በመለወጥ ዋጋህን ፡ ውድ ፡ አርገው ፡ የአንተን ፡ ማንነት (፪x) እንዴት ፡ ሰው ፡ እያወቀ (፪x) እያወቀ ፡ ሁሉም ፡ አለቀ እንዴት ፡ ሰው ፡ እየሰማ (፪x) እየሰማ ፡ ምነው ፡ አልተስማማ (ቢሰማ ፡ ግን) ፡ ይታቀብ ፡ ነበር (ቢሰማ ፡ ግን) ፡ ይታመን ፡ ነበር (ቢሰማ ፡ ግን) ፡ ይጠነቀቅ ፡ ነበር (ቢሰማ ፡ ግን) ፡ ያመልጠው ፡ ነበር ባጠገቡ ፡ ያለውን ፡ ሲያጣ ከደጃፉ ፡ ሁሉም ፡ ሲቀጣ ይህን ፡ አይቶ ፡ ምነው ፡ ቢመለስ ተራው ፡ ዞሮ ፡ ለርሱ ፡ ሳይደርስ እንዴት ፡ ሰው ፡ እያወቀ (፪x) እያወቀ ፡ ሁሉም ፡ አለቀ እንዴት ፡ ሰው ፡ እየሰማ (፪x) እየሰማ ፡ ምነው ፡ አልተስማማ (ቢሰማ ፡ ግን) ፡ ይታቀብ ፡ ነበር (ቢሰማ ፡ ግን) ፡ ይታመን ፡ ነበር (ቢሰማ ፡ ግን) ፡ ይጠነቀቅ ፡ ነበር (ቢሰማ ፡ ግን) ፡ ያመልጠው ፡ ነበር ባጠገቡ ፡ ያለውን ፡ ሲያጣ ከደጃፉ ፡ ሁሉም ፡ ሲቀጣ ይህን ፡ አይቶ ፡ ምነው ፡ ቢመለስ ተራው ፡ ዞሮ ፡ ለርሱ ፡ ሳይደርስ እንዴት ፡ ሰው ፡ እያወቀ (፪x) እያወቀ ፡ ሁሉም ፡ አለቀ እንዴት ፡ ሰው ፡ እየሰማ (፪x) እየሰማ ፡ ምነው ፡ አልተስማማ የባህሪ ፡ ለውጥ ፡ አምጣ (፬x) ከየት ፡ ይምጣ ፡ ከየት ፡ ይምጣ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ካለበት ፡ ሱስ ፡ ካልወጣ ከየት ፡ ይምጣ ፡ ከየት ፡ ይምጣ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ደፍሮ ፡ እውነቱን ፡ ካላወጣ (፪x) ባህሪህም ፡ ያለው ፡ ስሜት ፡ ህም ፡ ያለው ፈቃድህም ፡ ያለው ፡ በአንተ ፡ ውስጥ ፡ ነው (ነው ፡ ነው ፡ ነው ፡ በአንተ ፡ ውስጥ ፡ ነው) ባለቤቱ ፡ አንተ ፡ እንጂ ፡ ባህሪህ ፡ አይደለም አለቃው ፡ እንተ ፡ ነህ ፡ ሌላ ፡ ማንም ፡ የለም (የለም ፡ የለም ፡ ሌላ ፡ ማንም ፡ የለም) አንተ ፡ ስትጸዳ ፡ አካባቢህ ፡ ይጸዳል አንተ ፡ ስትለወጥ ፡ ባህሪህ ፡ ይለወጣል (ይቀያየራል ፡ ሁሉም ፡ ይታደሳል) (አዲስ ፡ ይሆናል ፡ ሕይወት ፡ ይጣፍጣል) ተስፋ ፡ የቆረጠ ፡ ሊሞት ፡ ለመሰለ ለሰው ፡ የሚራራ ፡ የሚለውጥ ፡ አለ (አለ ፡ አለ ፡ ሰሚ ፡ ካለ ፡ የሚለወጥ ፡ ካለ አለ ፡ አለ ፡ የሚለውጥ ፡ አለ) ፪x
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.