Loading
Singer
Updated 10/5/2026
አዝ፦ ለጌታ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለአምላኬ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለቤቱ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለስራው ፡ አስፈልገዋለው (፬x) የመጨረሻውን ፡ ስራውን ፡ ልሰራ የወንጌሉን ፡ መልዕክት ፡ ለዓለም ፡ እንዳበራ የማብቂያውን ፡ ስራ ፡ ልጨርስ ፡ ልፈጽም በምድር ፡ ሁሉ ፡ ዙሪያ ፡ ያለ ፡ እኔ ፡ አይሄድም ያለ ፡ እኔ (፫x) ፡ አይሄድም አዝ፦ ለጌታ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለአምላኬ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለቤቱ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለስራው ፡ አስፈልገዋለው (፬x) በእኔ ፡ ላይ ፡ ተሳፍሮ ፡ ሲሄድ ፡ በመንገድ ፡ ላይ የከበረው ፡ ጌታ ፡ ተቀምጦ ፡ ላዬ ፡ ላይ ላይ ፡ ላይ ፡ ተቀምጦ ፡ ላዬ ፡ ላይ ጨርቅና ፡ ዘንበባ ፡ ለእርሱ ፡ የተነጠፈው ላዬ ፡ ላይ ፡ ስላለ ፡ . (1) . ፡ እንድረግጠው የእርሱ ፡ እግር ፡ ሲረግጠው (፫x) እኔም ፡ የምረግጠው አዝ፦ ለጌታ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለአምላኬ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለቤቱ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) ለስራው ፡ አስፈልገዋለው (፬x) አስፈልገዋለሁ ፡ ስለዚህ ፡ ከታሰርኩበት ፡ እፈታለሁ አስፈልገዋለሁ ፡ ስለዚህ ፡ ከተኛሁበት ፡ እነቃለሁ አስፈልገዋለሁ ፡ ስለዚህ ፡ ከተኛሁበት ፡ እነቃለሁ አስፈልገዋለሁ ፡ ስለዚህ ፡ ወደ ፡ ቦታዬ ፡ እመለሳለሁ አስፈልገዋለሁ ፡ ስለዚህ ፡ ከበሽታዬ ፡ እፈወሳለሁ አስፈልገዋለሁ ፡ ስለዚህ ፡ ከሸለቆዬ ፡ እወጣለሁ አስፈልገዋለሁ ፡ አዎ ፡ አስፈልገዋለሁ ፡ አሜን (፬x) ተቀምጦ ፡ በላዬ ፡ በምድር ፡ ዙሪያ ፡ በአደባባይ ፡ ላይ ይሄዳል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ይሰራል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ይፈታል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ይሰብካል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ይዘምራል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ይመራል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ያጽናናል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ይፈውሳል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ያድናል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) ይታያል ፡ ጌታዬ (ተቀምጦ ፡ በላዬ) በላዬ ፡ በላዬ ፡ ተቀምጦ ፡ በላዬ (፪x) ይታያል ፡ ከፍ ፡ ብሎ ፡ በእኔ ፡ ላይ በላዪ ፡ ላይ ፡ በምድር ፡ ሁሉ ፡ ዙሪያ ፡ በየአደባባይ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብሎ (፫x) ይታያል ፡ ጌታዬ ፡ እኔን ፡ በልጦ አዎ ፡ በልጦ ፡ በልጦ (፫x) አዝ፦ ለጌታ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) (ለአምላኬ) ለአምላኬ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) (ለቤቱ) ለቤቱ ፡ አስፈልገዋለው (፬x) (ለስራው) ለስራው ፡ አስፈልገዋለው (፬x)