Loading
Singer
ይህም ፡ በእግዚአብሔር ፡ ዓይን ፡ ቀላል ፡ ነው ፡ ቀላል ይህም ፡ በአምላኬ ፡ ዓይን ፡ ቀላል ፡ ነው (፪x) ቀላል ፡ ነው ፣ ቀላል ፡ ነው (፪x) ከባድ ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አታውቅም ትልቅ ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አታውቅም አስፈሪ ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አታውቅም አልችልም ፡ የሚል ፡ ቃልን ፡ አታውቅም ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ አመልክሃለሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እደሰታለሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እጸልያለሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ አከብርሃልሁ አመልክሃለው ፣ አመልክሃለው (፪x) አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ መልሱን ፡ የነገርከኝ ምንም ፡ እንዳይመስለኝ ፡ ያደረከኝ እስከሚገርመኝ ፡ ድርስ ፡ እደሰታለሁ ከባዱ ፡ ፈተና ፡ ለካ ፡ ቀላል ፡ ነው ይህም ፡ በአምላኬ ፡ ዓይን ፡ ምንም፡ ነው ፡ ምንም ይህም ፡ በአምላኬ ፡ ዓይን ፡ ምንም ፡ ነው ይህም ፡ በአምላኬ ፡ ዓይን ፡ ቀላል ፡ ነው ፡ ቀላል ይህም ፡ በአምላኬ ፡ ዓይን ፡ ቀላል ፡ ነው ቀላል ፡ ነው ፣ ቀላል ፡ ነው ምንም ፡ ነው ፣ ምንም ፡ ነው ከባድ ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አታውቅም ትልቅ ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አታውቅም አስፈሪ ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አታውቅም ምንም ፡ መጣ ፡ ብለህ ፡ አትደነግጥም ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ አመልክሃለሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እደሰታለሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እጸልያለሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እጠብቅሃለሁ አመልክሃለው ፡ አከብርሃለሁ እደሰታለሁ ፡ እጸልያለሁ የለም ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አታውቅም አልቋል ፡ የሚባል ፡ ነገር ፡ አታውቅም አልችልም ፡ የሚል ፡ ቃልን ፡ አታውቅም አይሆንም ፡ የሚል ፡ ቃልን ፡ አታውቅም ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ አመልክሃለሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ አከብርሃልሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እደሰታለሁ ስለዚህ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እጸልያለሁ እጸልያለሁ ፡ አከብርሃልሁ እጠብቃለሁ ፡ እደሰታለሁ ይህም ፡ በእግዚአብሔር ፡ ዓይን ፡ ቀላል ፡ ነው ፡ ቀላል ይህም ፡ በአምላኬ ፡ ዓይን ፡ ቀላል ፡ ነው ይህም ፡ በአምላኬ ፡ ዓይን ፡ ምንም፡ ነው ፡ ምንም ይህም ፡ በእግዚአብሔር ፡ ዓይን ፡ ምንም ፡ ነው ኧረ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ምንም ፡ ነው ፡ ምንም ኧረ ፡ በአምላኬ ፡ ምንም ፡ ነው ምንም ፡ ነው ፣ ምንም ፡ ነው (፪x) ቀላል ፡ ነው ፣ ቀላል ፡ ነው (፪x)