Loading
Singer
ለበጐ ፡ ነው ፡ የሚሆነው ፡ ሁሉ ተረድቼዋለሁ የታለ ፡ አትበሉ ፡ ለእኔ ፡ ይታየኛል ለእኔ ፡ ይታየኛል (፪x) ያገኘኛል ፡ ያልኩት ፡ በእርግጥ ፡ ያገኘኛል በእርግጥ ፡ ያገኘኛል (፪x) የዘገየ ፡ ሲመስል ፡ በጊዘው ፡ ይመጣል በጊዘው ፡ ይመጣል (፪x) እንዳሳየኝ ፡ ያው ፡ እንዳለኝ ፡ ይሆናል እንዳለኝ ፡ ይሆናል (፪x) አዝ፦ የሚሆነው ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ ነው ፡ አውቃለሁ አምላኬ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (፪x) (አላማው) አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ የድል ፡ ነው የሌለውን ፡ ነገር ፡ እንዳለ ፡ አድርጐ ፡ ይጠራል እንዳለ ፡ አድርጐ ፡ ይጠራል (፪x) ለሙታን ፡ ሕይወትን ፡ ጌታዬ ፡ ይሰጣል ጌታዬ ፡ ይሰጣል (፪x) አበቃለት ፡ ሲባል ፡ ነገሩ ፡ ሲዘጋ ነገሩ ፡ ሲዘጋ (፪x) የሁሉ ፡ መክፈቻ ፡ ቁልፍ ፡ አለ ፡ እርሱ ፡ ጋር ቁልፍ ፡ አለ ፡ እርሱ ፡ ጋር (፪x) አዝ፦ የሚሆነው ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ ነው ፡ አውቃለሁ አምላኬ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (፪x) (አላማው) አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ የድል ፡ ነው ማዕበሉ ፡ በዝቶ ፡ ወጀቡ ፡ ቢያይልም ወጀቡ ፡ ቢያይልም (፪x) ወደፊት ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ አልልም ወደ ፡ ኋላ ፡ አልልም (፪x) በውሃው ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ና ፡ ያለው ወደ ፡ እኔ ፡ ና ፡ ያለው (፪x) ሊያሰጥመኝ ፡ አይደለም ፡ እምነት ፡ ሊያሳየኝ ፡ ነው እምነት ፡ ሊያሳየኝ ፡ ነው ሊያሸጋግረኝ ፡ ነው አዝ፦ የሚሆነው ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ ነው ፡ አውቃለሁ አምላኬ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (፪x) (አላማው) አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ የድል ፡ ነው ከልካይ ፡ አይኑርብኝ ፡ ጌታን ፡ ላምልከው አላማው ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ሁሌም ፡ መልካም ፡ ነው ሁሌም ፡ መልካም ፡ ነው ጌታ ፡ መልካም ፡ ነው ከሳሼ ፡ ገለል ፡ በል ፡ ጌታን ፡ ላክብረው አላማው ፡ በእኔ ፡ እላይ ፡ ሁሌም ፡ መልካም ፡ ነው ሁሌም ፡ መልካም ፡ ነው ጌታ ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ መልካም ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው (አላማው) አላማው ፡ የድል ፡ ነው (፪x)