Loading
Singer
አዝ:- ልብ ፡ ለልብ ፡ ተከባብደን ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ያለ ፡ ፍቅር ፡ ክርስትና ፡ ምን ፡ ይረባናል እወድሃለሁ/እወድሻለሁ ፡ እያሉ ፡ መሸነጋገል ከንቱ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ እየጠሉ ፡ ጌታን ፡ ማገልገል (፪x) በአንድ ፡ ልብ ፡ አብሮ ፡ መኖርን ፡ እንለማመድ መከፋፈሉ ፡ ይበቃናል ፡ ተዉ ፡ እንዋደድ መራራቁም ፡ እየሰፋ ፡ እንዳንለያይ እንሰባሰብ ፡ እናምልክ ፡ ጌታን ፡ በአንድ ፡ ላይ አዝ:- ልብ ፡ ለልብ ፡ ተከባብደን ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ያለ ፡ ፍቅር ፡ ክርስትና ፡ ምን ፡ ይረባናል እወድሃለሁ/እወድሻለሁ ፡ እያሉ ፡ መሸነጋገል ከንቱ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ እየጠሉ ፡ ጌታን ፡ ማገልገል (፪x) በቤት ፡ ሌላ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሁለት ፡ ዐይነት ፡ ሰው ችላ ፡ እያልን ፡ ትዕዛዛቱን ፡ እየረሳነው ሁሌ ፡ ወተት ፡ እየተጋትን ፡ እየጫጨን ፡ ነው ዛሬ ፡ እንወስን ፡ እንለወጥ ፡ ለእርሱ ፡ እንመቸው አዝ:- ልብ ፡ ለልብ ፡ ተከባብደን ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ያለ ፡ ፍቅር ፡ ክርስትና ፡ ምን ፡ ይረባናል እወድሃለሁ/እወድሻለሁ ፡ እያሉ ፡ መሸነጋገል ከንቱ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ እየጠሉ ፡ ጌታን ፡ ማገልገል (፪x) ሲቀርቡ ፡ ሳቅ ፡ ሲርቁ ፡ ሃሜት ፡ ልማድ ፡ አድርገነው ጌታ ፡ እንዳያልፍ ፡ እንዳይሰራ ፡ እጁን ፡ ይዘነው ከአንገት ፡ በላይ ፡ ወድሃለሁ ፡ ይህም ፡ አለማድላት እውነተኛይቱን ፡ ፍቅር ፡ ወዴት ፡ አደረግናት አዝ:- ልብ ፡ ለልብ ፡ ተከባብደን ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ያለ ፡ ፍቅር ፡ ክርስትና ፡ ምን ፡ ይረባናል እወድሃለሁ/እወድሻለሁ ፡ እያሉ ፡ መሸነጋገል ከንቱ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ እየጠሉ ፡ ጌታን ፡ ማገልገል (፪x) በቃል ፡ ብቻ ፡ አኗደድ ፡ ተግባር ፡ ይጨመር ፍቅራችንን ፡ ሁሉ ፡ እንዲያውቀው ፡ እያደር ፡ ይመር እጅ ፡ ለእጅ ፡ እንያያዝ ፡ ስራም ፡ እንስራ ጠላት ፡ መግቢያ ፡ ቀዳዳ ፡ አያግኝ ፡ እኛን ፡ ሲያይ ፡ ይፍራ አዝ:- ልብ ፡ ለልብ ፡ ተከባብደን ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ያለ ፡ ፍቅር ፡ ክርስትና ፡ ምን ፡ ይረባናል እወድሃለሁ/እወድሻለሁ ፡ እያሉ ፡ መሸነጋገል ከንቱ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ እየጠሉ ፡ ጌታን ፡ ማገልገል (፪x)