Loading
Singer
አዝ፦ አንደበቱን ፡ የሚገታ ፡ ሰውነቱን ፡ ይገዛልና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር የሕይወት ፡ ቃል ፡ መውጫ ፡ በር ፡ ናትና ዘሯም ፡ ሲያፈራ ፡ እጥፍ ፡ ነውና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር አንደበቱን ፡ የሚጠብቅ ፡ ነፍሱን ፡ ይጠብቃታልና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር የሕይወት ፡ ቃል ፡ መውጫ ፡ በር ፡ ናትና ዘሯም ፡ ሲያፈራ ፡ እጥፍ ፡ ነውና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር አመጸኛ ፡ አለ ፡ ሙሉ ፡ ሥጋውን ፡ ያሳድፋል ትንሽ ፡ እሳት ፡ እንዴት ፡ ያለ ፡ ትልቅ ፡ ጫካ ፡ ያጋያል ከአንድ ፡ ምንጭ ፡ መራርና ፡ ጣፋጭ ፡ እንዳይቀዳ ከአንደበትህ ፡ አንዴ ፡ መርገም ፡ አንዴ ፡ ባርኮት ፡ አይውጣ ፈዋሽ ፡ ምላስ ፡ የሕይወት ፡ ዛፍ ፡ ናት መልካም ፡ ፍሬ ፡ ሚለቀምባት የጠቢብ ፡ ቃል ፡ እንደምንጭ ፡ ነው የተፍገመገመውን ፡ የሚያቀናው (፪x) አዝ፦ አንደበቱን ፡ የሚገታ ፡ ሰውነቱን ፡ ይገዛልና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር የሕይወት ፡ ቃል ፡ መውጫ ፡ በር ፡ ናትና ዘሯም ፡ ሲያፈራ ፡ እጥፍ ፡ ነውና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር አንደበቱን ፡ የሚጠብቅ ፡ ነፍሱን ፡ ይጠብቃታልና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር የሕይወት ፡ ቃል ፡ መውጫ ፡ በር ፡ ናትና ዘሯም ፡ ሲያፈራ ፡ እጥፍ ፡ ነውና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር መልካም ፡ ዘመን ፡ ማየት ፡ ካሻህ ፡ አፍህን ፡ ከክፉ ፡ ከልክል በቃል ፡ ብዛት ፡ ኃጢአት ፡ ሳይኖር ፡ አይቀርምና ፡ አስተውል ልብ ፡ የሞላውን ፡ ያንኑ ፡ አፍ ፡ ይናገራልና ጆሮህን ፡ ለትምህርት ፡ አቅና ፡ ጥበብ ፡ ልብህን ፡ ይሙላ ፈዋሽ ፡ ምላስ ፡ የሕይወት ፡ ዛፍ ፡ ናት መልካም ፡ ፍሬ ፡ ሚለቀምባት የጠቢብ ፡ ቃል ፡ እንደምንጭ ፡ ነው የተፍገመገመውን ፡ የሚያቀናው (፪x) አዝ፦ አንደበቱን ፡ የሚገታ ፡ ሰውነቱን ፡ ይገዛልና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር የሕይወት ፡ ቃል ፡ መውጫ ፡ በር ፡ ናትና ዘሯም ፡ ሲያፈራ ፡ እጥፍ ፡ ነውና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር አንደበቱን ፡ የሚጠብቅ ፡ ነፍሱን ፡ ይጠብቃታልና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር የሕይወት ፡ ቃል ፡ መውጫ ፡ በር ፡ ናትና ዘሯም ፡ ሲያፈራ ፡ እጥፍ ፡ ነውና ለአፍህ ፡ ጠባቂ ፡ አኑር