Loading
Singer
ይመጣል ፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ፡ ይመጣል በታላቅ ፡ ብርሃን ፡ ተገልጦ ፡ መልአኩ አዋጅ ፡ ነገራቸው ፡ ለእረኞች ፡ ሁሉ ንጉሥ ፡ ተወለደ ፡ በቤተልሔም ፡ ከተማ ሄዳችሁ ፡ ስገዱ ፡ በግርግም ፡ አለና (፪x) መላዕክት ፡ ያወጁለት ፡ እረኞች ፡ የሰገዱለት አዝ፦ ይሄ ፡ ወዳጄ ፡ ድንገት ፡ ይመጣል እንዳልቀር ፡ ከደጅ ፡ ላሰናዳው ፡ ቤቴን (፪x) ላሰናዳው ፡ ቤቴን ንፁህ ፡ ላድረገው ፡ ሕይወቴን (፪x) ላሰናዳው ፡ ቤቴን ኢየሱስ ፡ ይመጣል ኢየሱስ ፡ ይመጣል በቃላ ፡ ገሊላ ፡ ጀመረ ፡ ተዓምሩ የአባቱን ፡ ፈቃድ ፡ ፈፀመ ፡ ትዕዛዙን ስለ ፡ ሰው ፡ ልጅ ፡ ኃጢአት ፡ በመስቀል ፡ የሞተው ኢየሱስ ፡ ይመጣል ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳው አዝ፦ ይሄ ፡ ወዳጄ ፡ ድንገት ፡ ይመጣል እንዳልቀር ፡ ከደጅ ፡ ላሰናዳው ፡ ቤቴን ላሰናዳው ፡ ቤቴን ንፁህ ፡ ላድረገው ፡ ሕይወቴን (፪x) እኔስ ፡ ልሁን ፡ ከልባሞቹ መቅረዜን ፡ ልሙላ ፡ አላንቀላፋ ድንገት ፡ ሲመጣ ፡ ይኼ ፡ ወዳጄ እንዳልቀር ፡ ኋላ ፡ ካሁኑ ፡ ልንቃ አዝ፦ ይሄ ፡ ወዳጄ ፡ ድንገት ፡ ይመጣል እንዳልቀር ፡ ከደጅ ፡ ላሰናዳው ፡ ቤቴን ላሰናዳው ፡ ቤቴን ንፁህ ፡ ላድረገው ፡ ሕይወቴን (፪x) የምድሩ ፡ ክብር ፡ ዝናው ሲደምቅልኝ ፡ አቤት ፡ ጭብጨባው ሞቅ ፡ ብሎ ፡ እንዳልዘነጋ ተይ ፡ ነፍሴ ፡ ሙግትሽህ ፡ ምንድን ፡ ነው አይግረምሽ ፡ አይድነቅሽ መዝገብም ፡ አይሆን ፡ ለላይኛው ፡ ቤቴ ተይ ፡ ተይኝ ፡ ነፍሴ ፡ ተይኝ ከአምላክሽ ፡ ጋራ ፡ ተስማሚልኝ የሚረባን ፡ የሚያውቅ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ዎይ የሚበጅሽንስ ፡ እርሱ ፡ አይደለም ፡ ዎይ በቃ ፡ ተይኛ ፡ ነፍሴ ፡ ተይኝ ከአምላክሽ ፡ ጋራ ፡ ተስማሚልኝ