Loading
Singer
Updated 5d ago
ዙሪያዬን ፡ ሳይ ፡ ለመዳኔ ፡ ሰው ፡ የለኝም ፡ አንድ ፡ ለእኔ ሰድበኸው ፡ ሙት ፡ አትበሉኝ ፡ ለእኔው ፡ ጥቅም ፡ ሲፈትነኝ ሁሉ ፡ እያለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አፌ ፡ ከንቱ ፡ መቼ ፡ አወራ ለማመስገን ፡ ለውዳሴ ፡ ይበቃኛል ፡ እስትንፋሴ አዝ፦ ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ እንባዬ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ሀዘኔ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ለቅሶዬ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ሀዘኔ ፡ ላመስግነው የሰጠውን ፡ ጌታ ፡ ቢነሳ ፡ ስላለው ፡ ነው ፡ ያን ፡ የሚያስረሳ ሊያልፍ ፡ ነገር ፡ አላማርርም ፡ ምሥጋናዬን ፡ አላጓድልም የሰጠውን ፡ ጌታ ፡ ቢወስደው ፡ ስላለው ፡ ነው ፡ ያን ፡ የሚበልጠው ሊያልፍ ፡ ነገር ፡ አላማርርም ፡ ምሥጋናዬን ፡ አላጓድልም ላመስግነው ፡ ቢጐድልም ፡ ቢሞላ ፡ ላመስግነው ፡ አምላክ ፡ የለኝ ፡ ሌላ ላመስግነው ፡ ዛሬ ፡ ያለኝ ፡ ቢነሳ ፡ ላመስግነው ፡ ትላንትን ፡ አልረሳ ላመስግነው ፡ ቢጐድልም ፡ ቢሞላ ፡ ላመስግነው ፡ አምላክ ፡ የለኝ ፡ ሌላ ላመስግነው ፡ እምነቴ ፡ ቢለካ ፡ ላመስግነው ፡ ለበጐ ፡ ነው ፡ ለካ ከባርነት ፡ ሲያሻግረኝ ፡ ጠላቶቼን ፡ ሲጥልልኝ ከበሮ ፡ ይዤ ፡ እንደዘመርኩ ፡ ተዓምራቱን ፡ እንደተረኩ ዛሬም ፡ ሳልፍ ፡ በበረሃው ፡ አንደኛ ፡ ነኝ ፡ ለምሥጋናው እየታየኝ ፡ ከፊት ፡ ተስፋ ፡ ላመስግነው ፡ ከምከፋ አዝ፦ ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ እንባዬ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ሀዘኔ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ለቅሶዬ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ሀዘኔ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ቢጐድልም ፡ ቢሞላ ፡ ላመስግነው ፡ አምላክ ፡ የለኝ ፡ ሌላ ላመስግነው ፡ ዛሬ ፡ ያለኝ ፡ ቢነሳ ፡ ላመስግነው ፡ ትላንትን ፡ አልረሳ ላመስግነው ፡ ቢጐድልም ፡ ቢሞላ ፡ ላመስግነው ፡ አምላክ ፡ የለኝ ፡ ሌላ ላመስግነው ፡ እምነቴ ፡ ቢለካ ፡ ላመስግነው ፡ ለበጐ ፡ ነው ፡ ለካ ዙሪያዬን ፡ ሳይ ፡ ለመዳኔ ፡ ሰው ፡ የለኝም ፡ አንድ ፡ ለእኔ ሰድበኸው ፡ ሙት ፡ አትበሉኝ ፡ ለእኔው ፡ ጥቅም ፡ ሲፈትነኝ ሁሉ ፡ እያለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አፌ ፡ ከንቱ ፡ መቼ ፡ አወራ ለማመስገን ፡ ለውዳሴ ፡ ይበቃኛል ፡ እስትንፋሴ አዝ፦ ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ እንባዬ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ሀዘኔ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ለቅሶዬ ፡ ላመስግነው ላመስግነው ፡ ሲጠበቅ ፡ ሀዘኔ ፡ ላመስግነው