Loading
Singer
አዝ፦ ላመስግነው (፬x) ምሕረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ምሕረቱ ይቅርታው ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ይቅርታው ይቅር ፡ ስላለኝ ፡ ብዙ ፡ በደሌን ቆሜ ፡ ለመሄድ ፡ በቃሁኝ ፡ እኔ በቀን ፡ ውሎዬ ፡ ምሕረቱ ፡ በዝቶ ስሙን ፡ እንዳስብ ፡ ሆነኝ ፡ መከታ አዝ፦ ላመስግነው (፬x) ምሕረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ምሕረቱ ይቅርታው ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ይቅርታው ተከብቤያለሁ ፡ በእርሱ ፡ ቸርነት ጠላቴ ፡ እንዳያይ ፡ በመግባት ፡ መውጣት እጁን ፡ በላዬ ፡ ያወዛውዛል ዛሬም ፡ ለነገ ፡ ምሕረቱ ፡ በዝቷል አዝ፦ ላመስግነው (፬x) ምሕረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ምሕረቱ ይቅርታው ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ይቅርታው ልዘምርለት ፡ ስሙን ፡ ላክብረው ወዶ ፡ ያዳነኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ምሕረቱ ፡ እኔን ፡ ከቦኛልና ለሥሙ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና አዝ፦ ላመስግነው (፬x) ምሕረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ምሕረቱ ይቅርታው ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ይቅርታው ኢየሱስ ፡ ምሕረቱ ፡ ለዘለዓለም ፡ ናት በእርሱ ፡ ሆነልኝ ፡ ወደ ፡ ዓብ ፡ መግባት ከቶ ፡ አልታጣም ፡ ዘወትር ፡ ከፊቱ ከቁጣው ፡ ይልቅ ፡ በዝቷል ፡ ምሕረቱ አዝ፦ ላመስግነው (፬x) ምሕረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ምሕረቱ ይቅርታው ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ይቅርታው በፍርሃት ፡ ውስጥ ፡ በጭንቅ ፡ ተይዤ የልቤን ፡ አምላክ ፡ ፊቱን ፡ ፈልጌ ዘወር ፡ ብሎ ፡ መጣ ፡ እኔን ፡ አሰበኝ ሥሙ ፡ ይባረክ! ፡ ፈጥኖ ፡ የታደገኝ አዝ፦ ላመስግነው (፬x) ምሕረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ምሕረቱ ይቅርታው ፡ ብዙ ፡ ነው ፤ ይቅርታው