Loading
Singer
ላመሰግንህ ፡ ይገባኛል ዝምታ ፡ ከእኔ ፡ ሊርቅ ፡ ግድ ፡ ይለኛል ውለታ ፡ ያለበት ፡ ሰው መስዋዕቱ ፡ ሁሌ ፡ ምሥጋና ፡ ነው አዝ፦ ላመስግንህ ፡ እጆቼን ፡ አንስቼ ላመስግንህ ፡ በፊትህ ፡ ወድቄ ላመስግንህ ፡ ጌታ ፡ ላመስግንህ ላመስግንህ ፡ ኢየሱስ ፡ ላመስግንህን ላመስግንህ ፡ ላመስግንህ ተነሺ ፡ ዘምሪ ፡ ተቀኚ ፡ ለክብሩ ይለኛል ፡ ሁልጊዜ ፡ የበዛ ፡ ምህረቱ የሳቅ ፡ ሆኖልኛል ፡ የደስታ ፡ ነው ፡ ቤቴ እፎይታ ፡ ሆኖልኝ ፡ በኢየሱስ ፡ አባቴ አዝ፦ ላመስግንህ ፡ እጆቼን ፡ አንስቼ ላመስግንህ ፡ በፊትህ ፡ ወድቄ ላመስግንህ ፡ ጌታ ፡ ላመስግንህ ላመስግንህ ፡ ኢየሱስ ፡ ላመስግንህን ላመስግንህ ፡ ላመስግንህ ልዘምርልህ ፡ ላመስግንህ ሞኝነት ፡ አይደለም ፡ ለእርሱ ፡ መዘመሬ ነፍሱን ፡ ሰጥቶኝ ፡ ነው ፡ በሕይወት ፡ መኖሬ ታዲያ ፡ ላመስግነው ፡ የምን ፡ ዝምታ ፡ ነው ለወደደኝ ፡ ጌታ ፡ የፍቅር ፡ ቅኔ ፡ ነው አዝ፦ ላመስግንህ ፡ እጆቼን ፡ አንስቼ ላመስግንህ ፡ በፊትህ ፡ ወድቄ ላመስግንህ ፡ ጌታ ፡ ላመስግንህ ላመስግንህ ፡ ኢየሱስ ፡ ላመስግንህን (፪x)