Loading
Singer
ከኖርኩበት ከዚያ ከሞት ሰፈር አስኮብልሎኝ ድንቁ ያንተ ፍቅር እርግፍ አርጎ ሁሉን አስጣለና አዲስ ህይወት ጎዳና ኦ ድንቅ ነው መኖር ካንተ ጋራ በሸለቆ ቢሆን በተራራ ላመስግንህ እጆቼን አንስቼ ከጠላቴ ወጥመድ ሁሉ አምልጬ አዝ (ላመሰግንህ እድል ስላገኘሁ በዜማ ቃሌ አፌን እከፍታለሁ ከፍ ላድርግህ መቅደስ ህ ልግባና ባዲስ ዝማሬ ባዲሱ ምስጋና) x2 ተመስገን ፡ ዛሬም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ነገም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ሁሌም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ዘወትር ፡ ተመስገን እሃሃሃ ፡ በእውነት ፡ እንደዳነ አሃሃሃ ፡ በሕይወት ፡ እንዳለ ፡ ሰው አሃሃሃ ፡ እስቲ ፡ በጐነትህን አሃሃሃ ፡ እኔም ፡ ልዘምረው ፡ x2 አሃሃሃ ፡ ለሰው ፡ ሁሉ ፡ ልንገር አሃሃሃ ፡ ማዳንህን ፡ ላውራ አሃሃሃ ፡ ሁሌ ፡ በብርሃን አሃሃሃ ፡ ቆሜ ፡ በተራራ x2 አዝ (ላመሰግንህ እድል ስላገኘሁ በዜማ ቃሌ አፌን እከፍታለሁ ከፍ ላድርግህ መቅደስ ህ ልግባና ባዲስ ዝማሬ ባዲሱ ምስጋና) x2 ተመስገን ፡ ዛሬም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ነገም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ሁሌም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ዘወትር ፡ ተመስገን ድንቁ ፡ ፍቅርህ ፡ ካደናኝ ፡ በኋላ በሕይወቴ ፡ ክቡር ፡ ጸጋን ፡ ሞላ በመንግሥትህ ፡ እንድል ፡ ደፋ ፡ ቀና ወግ ፡ ደረሰኝ ፡ እኔም ፡ ታሰብኩና ቸርነትህ ፡ ኸረ ፡ እንደምን ፡ በዛ ዝቅ ፡ ልበል ፡ ለክብርህ ፡ ልገዛ በዝማሬ ፡ በብዙ ፡ ምሥጋና ላሞጋግስህ ፡ ላድርግህ ፡ ገናና አዝ (ላመሰግንህ እድል ስላገኘሁ በዜማ ቃሌ አፌን እከፍታለሁ ከፍ ላድርግህ መቅደስ ህ ልግባና ባዲስ ዝማሬ ባዲሱ ምስጋና) x2 ተመስገን ፡ ዛሬም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ነገም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ሁሌም ፡ ተመስገን ተመስገን ፡ ዘወትር ፡ ተመስገን