Loading
ላመልክህ ፡ የተገባህ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ (፬x) ጌታ (፬x) ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ የማንንነቴ ፡ ምንጭ ፡ መገኛ ፡ ለሆንከው አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ለአንተ የሕይወት ፡ እስትንፋስ ፡ በውስጤ ፡ ላኖርከው አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ለአንተ ባአምሳልህ ፡ ፈጥረኸኝ ፡ አልሰግድም ፡ ለሌላ አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ለአንተ አምላክ ፡ ከአንተ ፡ በቀር ፡ ሚሆን ፡ የለምና አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ለአንተ ቢያጨበጭብ ፡ እጄ ፡ ዕልል ፡ ቢል ፡ ምላሴ ስምህን ፡ ብትባርክ ፡ አምልጭ ፡ ያልካት ፡ ነፍሴ ሁሉን ፡ ቻይነትህ ፡ ለእኔ ፡ ተገልጦ ፡ ነው ምሥጋና ፡ አምልኮዬ ፡ ይገባሃል ፡ ምለው መገኛዬ ፡ ነህ ፡ መገኛዬ ለአንተ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ምሥጋናዬ ፈጣሪዬ ፡ ነህ ፡ ፈጣሪዬ ለአንተ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ አምልኮዬ ጌታ (፬x) ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ ነፍሴን ፡ ከከበቧት የሆንክላት መዳን አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ለአንተ ውላ ፡ እንድታድር ፡ በሰላምህ ፡ ድንኳን አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ለአንተ የሕይወቴ ፡ ተስፋ ፡ እንዲያልፍ ፡ ከምድር አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ለአንተ ዓይኖቼን ፡ ያበራህ ፡ ለሰማዩ ፡ ሚስጥር አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ ለአንተ ቢያጨበጭብ ፡ እጄ ፡ ዕልል ፡ ቢል ፡ ምላሴ ስምህን ፡ ብትባርክ ፡ አምልጭ ፡ ያልካት ፡ ነፍሴ ሁሉን ፡ ቻይነትህ ፡ ለእኔ ፡ ተገልጦ ፡ ነው ምሥጋና ፡ አምልኮዬ ፡ ይገባሃል ፡ ምለው መገኛዬ ፡ ነህ ፡ መገኛዬ ለአንተ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ምሥጋናዬ ፈጣሪዬ ፡ ነህ ፡ ፈጣሪዬ ለአንተ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ አምልኮዬ ላመልክህ ፡ የተገባህ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ (፬x) ጌታ (፬x) ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ ይሄው ፡ ይሄው ፡ ምሥጋናዬ ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ ነው ይሄው ፡ ይሄው ፡ አምልኮዬ ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ጌታ (፬x) ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ጌታ (፬x) ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.