Loading
Singer
አዝ፦ ስላደረገልኝ ፡ መልካም ፡ ምሕረት አልተፈረደብኝ ፡ አቤት ፡ ደግነት! ተትቶልኝ ፡ ብዙ ፡ በደሌ ፡ ሳይከፈለኝ በቤቱ ፡ አለሁ ፡ ፀጋው ፡ ምሕረቱ ፡ ስለደገፈኝ ከሰማይ ፡ ላለው ፡ እጄን ፡ አንስቼ ክብር ፡ እሰጣለሁ ፡ ዛሬም ፡ ፊቱን ፡ አይቼ እስቲ ፡ ልቁጠረው ፡ እርሱ ፡ ያደረገውን ታላቅ ፡ ምሕረቱን ፡ የማይረሳውን አሸጋገረኝ ፡ ምሕረቱ ፡ አሸጋገረኝ አሸጋገረኝ ፡ ደግነቱ ፡ አሸጋገረኝ አዝ፦ ስላደረገልኝ ፡ መልካም ፡ ምሕረት አልተፈረደብኝ ፡ አቤት ፡ ደግነት ! ተትቶልኝ ፡ ብዙ ፡ በደሌ ፡ ሳይከፈለኝ በቤቱ ፡ አለሁ ፡ ፀጋው ፡ ምሕረቱ ፡ ስለደገፈኝ ከሰማይ ፡ ላለው ፡ እጄን ፡ አንስቼ ክብር ፡ እሰጣለሁ ፡ ዛሬም ፡ ፊቱን ፡ አይቼ እንዲህ ፡ የማረከኝ ፡ የእርሱ ፡ ምሕረት ሁሌ ፡ ያኖረኛል ፡ በቤቱ ፡ በዕውነት አልዘነጋውም ፡ ቸርነቱን ፡ አልዘነጋውም አልዘነጋውም ፡ በጐነቱን ፡ አልዘነጋውም አዝ፦ ስላደረገልኝ ፡ መልካም ፡ ምሕረት አልተፈረደብኝ ፡ አቤት ፡ ደግነት! ተትቶልኝ ፡ ብዙ ፡ በደሌ ፡ ሳይከፈለኝ በቤቱ ፡ አለሁ ፡ ፀጋው ፡ ምሕረቱ ፡ ስለደገፈኝ ከሰማይ ፡ ላለው ፡ እጄን ፡ አንስቼ ክብር ፡ እሰጣለሁ ፡ ዛሬም ፡ ፊቱን ፡ አይቼ የማያልቅ ፡ ነው ፡ የእርሱ ፡ ምሕረት ከዕለት ፡ ወደ ፡ ዕለት ፡ ዕረፍት ፡ የሚሰጥ የማያልቅ ፡ ነው ፡ ምሕረቱ ፡ የማያልቅ ፡ ነው የማያልቅ ፡ ነው ፡ ቸርነቱ ፡ የማያልቅ ፡ ነው አዝ፦ ስላደረገልኝ ፡ መልካም ፡ ምሕረት አልተፈረደብኝ ፡ አቤት ፡ ደግነት! ተትቶልኝ ፡ ብዙ ፡ በደሌ ፡ ሳይከፈለኝ በቤቱ ፡ አለሁ ፡ ፀጋው ፡ ምሕረቱ ፡ ስለደገፈኝ ከሰማይ ፡ ላለው ፡ እጄን ፡ አንስቼ ክብር ፡ እሰጣለሁ ፡ ዛሬም ፡ ፊቱን ፡ አይቼ ጽድቅ ፡ የለኝ ፡ እኔ ፡ የምመካበት በቤቱ ፡ መኖር ፡ የምችልበት ምሕረቱ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ ለእኔ ፡ ምሕረቱ ፡ ነው በጐነቱ ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ ለእኔ ፡ በጐነቱ ፡ ነው አዝ፦ ስላደረገልኝ ፡ መልካም ፡ ምሕረት አልተፈረደብኝ ፡ አቤት ፡ ደግነት! ተትቶልኝ ፡ ብዙ ፡ በደሌ ፡ ሳይከፈለኝ በቤቱ ፡ አለሁ ፡ ፀጋው ፡ ምሕረቱ ፡ ስለደገፈኝ ከሰማይ ፡ ላለው ፡ እጄን ፡ አንስቼ ክብር ፡ እሰጣለሁ ፡ ዛሬም ፡ ፊቱን ፡ አይቼ