Loading
Singer
ቆይቷል ፡ ከገባኝ ፡ እውነቱ ወንጌል ፡ እንደሆነ ፡ መድሃኒቱ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ማየት ፡ ትቻለሁ ኢየሱስ ፡ ያድናል ፡ ብያለሁ (፪x) ሌላ ፡ ሌላ ፡ ትቻለሁ ጌታ ፡ ጌታን ፡ ብያለሁ (፪x) የዓለም ፡ ትርምስ ፡ ስላልተመቸኝ ወደ ፡ ጌታ ፡ ፊቴን ፡ አዙርያለሁኝ ጌታ ፡ ጌታን ፡ ማለት ፡ ያዋጣኛልና አምላኬን ፡ ልማጸን ፡ መቅደሱ ፡ ልግባና አዝ:-ለዚህ ፡ ነው ፡ ኩራት ፡ ስላለኝ ፡ አባት ለዚህ ፡ ነው ፡ ትምክቴ ፡ ስላለኝ ፡ አባት አባት ፡ ስላለኝ ፡ አባት (፪x) ዓይኖቼ ፡ ተከፍተው ፡ ብድራቴን ፡ ሳይ በእምነት ፡ እምብ ፡ አልኩኝ ፡ መሾም ፡ ግብጽ ፡ ላይ የልጅ ፡ ልጅ ፡ ከመባል ፡ ከፈርኦን ፡ ጮማ መከራን ፡ መረጥኩን ፡ ከእርሱ ፡ ሕዝብ ፡ ጋራ አዝ:-ለዚህ ፡ ነው ፡ ኩራት ፡ ስላለኝ ፡ አባት ለዚህ ፡ ነው ፡ ትምክቴ ፡ ስላለኝ ፡ አባት አባት ፡ ስላለኝ ፡ አባት (፪x) ቆይቷል ፡ ከገባኝ ፡ እውነቱ ወንጌል ፡ እንደሆነ ፡ መድሃኒቱ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ማየት ፡ ትቻለሁ እየሱስ ፡ ያድናል ፡ ብያለሁ (፪x) ሌላ ፡ ሌላ ፡ ትቻለሁ ጌታ ፡ ጌታን ፡ ብያለሁ (፪x) ቀለለብንና ፡ የዓለም ፡ ነገር የሰማይ ፡ የሰማይ ፡ ያስብለኝ ፡ ጀመር መዝገቤ ፡ ተቀምጦ ፡ በበጉ ፡ ከተማ ልቤም ፡ በዚያ ፡ ቀረ ፡ ምንም ፡ ሳያቅማማ አዝ:-ለዚህ ፡ ነው ፡ ኩራት ፡ ስላለኝ ፡ አባት ለዚህ ፡ ነው ፡ ትምክቴ ፡ ስላለኝ ፡ አባት አባት ፡ ስላለኝ ፡ አባት (፪x) በጠማማው ፡ ዓለም ፡ ኢየሱስን ፡ ይዤ ፡ (አሃሃሃ) ፡ ኢየሱስን ፡ የዤ አገለግላለሁ ፡ መቅደሱ ፡ ገብቼ ፡ (አሃሃሃ) ፡ መቅደሱ ፡ ገብቼ በሚያልፈው ፡ ዓለም ፡ ኢየሱስን ፡ ይዤ ፡ (አሃሃሃ) ፡ ኢየሱስን ፡ የዤ አገለግላለሁ ፡ መቅደሱ ፡ ገብቼ ፡ (አሃሃሃ) ፡ መቅደሱ ፡ ገብቼ አዝ:-ለዚህ ፡ ነው ፡ ኩራት ፡ ስላለኝ ፡ አባት ለዚህ ፡ ነው ፡ ትምክቴ ፡ ስላለኝ ፡ አባት አባት ፡ ስላለኝ ፡ አባት (፪x)