Legeta 316
Public archive
Singer
ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ ሀያል ነህ አንተ ሀያል አምላክ ነህ አንተ አምላክ ጌታ ነህ አንተ ጌታ ጌታ(፰×) ግርማው የሚያስፈራ ፊቱ ነበልባል ነው ፊቱ ነበልባል ነው እሱን ተመልክቶ የሚድነው ማነው የሚድነው ማነው ቀስተደመና ነው ዙፋኑን የዞረው ዙፋኑን የዞረው እኛም ዝቅ ብለን ቅዱስ እንበለው ቅዱስ እንበለው