Loading
Singer
ካንተ በላይ ቅዱስ አልተገኝምና ለስምህ የሚሆን ይድረስህ ምስጋና/2 ቅዱስ የተፈራህ ሃያል አምላክ ነህ ምላስ ሁሉ ላንተ ይዘምርልህ ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበርከክልህ ማደሪያህም ቅዱስ ዙፋንህም ቅዱስ መቅደስህም ቅዱስ አንተ እራስ ቅዱስ/2 እልፍ አላፍ መላዕክት ክብርህን እያዩ ቅዱስ ቅዱስ ብለው ላንተ ይሰግዳሉ ሰግደውልህ ላንተ ቀና ቀና ሲሉ ቋንቋ መቀየሪያ ግዜም አላገኙ ሃሌሉያ/8 ካንተ በላይ ቅዱስ አልተገኝምና ለስምህ የሚሆን ይድረስህ ምስጋና/2 ቅዱስ የተፈራህ ሃያል አምላክ ነህ ምላስ ሁሉ ላንተ ይዘምርልህ ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበርከክልህ ማደሪያህም ቅዱስ ዙፋንህም ቅዱስ መቅደስህም ቅዱስ አንተ እራስ ቅዱስ/2 መቼም አይደክመኝም ላንተ ስሰግድልህ እበረታለሁኝ ፊት ህንም ሳይ በቅዱስ ስምህ እጓደዳለሁ አምላኬ ነህና አመልክሃለሁ ሃሌሉያ/16