Loading
Singer
አቅም ፡ ስጠኝና ፡ አብዝቼ ፡ ልውደድህ መቼም ፡ ልጥግብህ ፡ አልል ፡ አንተ ፡ አትጠገብም ሰው ፡ ቢያንገራግር ፡ እስከሚገባው ፡ ነው የበራለት ፡ ለታ ፡ ለመወጣት ፡ የሚያስቸግር ፡ ፍቅርህ ፡ እጂግ ፡ ብርቱ ፡ ነው ከጥዋት ፡ አንስቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ ድረስ ከምሽት ፡ አንስቶ ፡ እስከንጋት ፡ ድረስ ብትወደር ፡ አትጠገብም (፫x) የእኔ ፡ ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ፡ ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ፡ ኢየሱስ ላልወድህ ፡ አልችልም ፡ ላልቀርብህ ፡ አብዝቼ የተገኘሁብህ ፡ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ምንጬ እጅግ ፡ ጥልቅ ፡ ነው ፡ ያለን ፡ ትስስር ከጥንት ፡ የነበረ ፡ ዛሬም ፡ ያለ ለዘላለም ፡ የሚቀጥል ፡ ነገር ከጥዋት ፡ አንስቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ ድረስ ከምሽት ፡ አንስቶ ፡ እስከንጋት ፡ ድረስ ብትወደር ፡ አትጠገብም(፫x) ኢየሱሴ እወድሃለሁ(፫x) ፡ ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ፡ ኢየሱስ ከጥንት ፡ ከማለዳ ፡ የእኔ ፡ የአንተ ፡ ነገር ማቆሚያ ፡ የለውም ፡ ጊዜአቱን ፡ ሲሻገር ሁሉ ፡ ነገር ፡ ያልፋል ፡ አንድ ፡ ሳይቀር ፡ ጠፊ ፡ ነው ለእኔ ፡ ያለህ ፡ ነገር ፡ እኔም ፡ ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ነገር ፡ ዘላለም ፡ ኗሪ ፡ ነው የእኔ ፡ ጌታ ከጥዋት ፡ አንስቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ ድረስ ከምሽት ፡ አንስቶ ፡ እስከንጋት ፡ ድረስ ብትወደር ፡ አትጠገብም(፫x) ኢየሱሴ እወድሃለሁ(፫x) ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ጌታ ኢየሱስ