Loading
Singer
ሌላ ፡ አላይም ፡ እኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ገብቶኛል ፍቅሩ ፡ እንደ ፡ መልዕቅ ፡ ላይለቀኝ ፡ ይዞኛል ልቤ ፡ እርፍ ፡ አለ ፡ በቃ ፡ ተረጋጋ ስሖን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለሁ ምን ፡ ተሽሎኝ ፡ እመርጣለሁ የሕይወት ፡ ቃል ፡ አለ ፡ አንተጋ ወዶ ፡ ፈቅዶ ፡ ለተጠጋ ቃልህ ፡ የገባው ፡ የተረዳው የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ልቡን ፡ የነካው ከሰማያት ፡ የሆነ ፡ ሰላም ፡ ከሰማይ ፡ የሆነ ፡ ደስታ በልቤ ፡ ፈሶ ፡ አረስርሶኛል ፡ ሁለንተናዬን ፡ ተቆጣጥሮኛል ሌላ ፡ አላይም ፡ እኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ገብቶኛል ፍቅሩ ፡ እንደ ፡ መልዕቅ ፡ ላይለቀኝ ፡ ይዞኛል ልቤ ፡ እርፍ ፡ አለ ፡ በቃ ፡ ተረጋጋ ስሖን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ዓሣ ወጥቶ ፡ ከውኃ ፡ ውስጥ እንደማይኖር ፡ ስፍራ ፡ ቢለውጥ እኔም ፡ መኖር ፡ የምችለው ባለህበት ፡ ስገኝ ፡ ነው መገኛዬ ፡ ነህ ፡ ደህኔነቴ የሕይወቴ ፡ ዋልታ ፡ መሠረቴ ከሰማያት ፡ የሆነ ፡ ሰላም ፡ ከሰማይ ፡ የሆነ ፡ ደስታ በልቤ ፡ ፈሶ ፡ አረስርሶኛል ፡ ሁለንተናዬን ፡ ተቆጣጥሮኛል ከሰማይ