Legeta 316
Public archive
Singer
ክርስቲያን ፡ በመሆኔ ፡ እደሰታለሁ በጌታ ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ አምኛለሁ ኃጢአቴ ፡ በሙሉ ፡ ተፍቆልኛል በሰማይ ፡ አዲስ ፡ ቤት ፡ ይጠብቀኛል የእግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ነው ለእኔና ፡ ለእናንተ ፡ ሁሉ ፡ ይታያል (፪x)