Loading
Singer
አዝ፦ ዋጋ (፫x) ፡ ሚጠይቅ ፡ ነው ፡ ክርስትና ይታለፋል ፡ ይሁን ፡ ከጌታ ፡ ጋር የተዘጋጀልኝ ፡ ታላቅ ፡ ክብር መኖር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ክርስትና መጨረሻው ፡ ሲያምር ፡ ክርስትና (፪x) መጨረሻው ፡ ሲያምር ታማኝ ፡ ሰው ፡ ሆኜለት ፡ ፈቃዱን ፡ ፈጽሜ ማለፍ ፡ እፈልጋለሁ ፡ በምድር ፡ እስካለሁ ፡ እኔ ዋጋ ፡ ቢያስከፍለኝ ፡ ጨክኜ ፡ አልፋለሁ ይረዳኛል ፡ ጌታ ፡ ያየልኝ ፡ ክብር ፡ ነው አዝ፦ ዋጋ (፫x) ፡ ሚጠይቅ ፡ ነው ፡ ክርስትና መቼ ፡ እንደዋዛ ፡ ይኖርና ክብር ፡ ዋጋ ፡ ያለው ፡ እርሱ ፡ የሞተለት አይደለም ፡ ሃይማኖት ፡ ክርስትና አለው ፡ ሽልማት ፡ ክርስትና (፪x) አለው ፡ ሽልማት እሱን ፡ እያየሁኝ ፡ ሩጫውን ፡ እሮጣለሁ በእርግጥም ፡ አክሊሌን ፡ ከእጁ ፡ እረከባለሁ ውጣ ፡ ውረዱ ፡ ብዙ ፡ ቢሆንም ፡ መከራ ፍሬው ፡ ያማረ ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ የሚያኮራ አዝ፦ ዋጋ (፫x) ፡ ሚጠይቅ ፡ ነው ፡ ክርስትና ይታለፋል ፡ ይሁን ፡ ከጌታ ፡ ጋር የተዘጋጀልኝ ፡ ታላቅ ፡ ክብር መኖር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ክርስትና መጨረሻው ፡ ሲያምር ፡ ክርስትና (፪x) መጨረሻው ፡ ሲያምር ሃሳቡን ፡ ሃሳቤ ፡ አድርጌ ፡ ልቀበል በሞቴም ፡ የእርሱን ፡ ሞት ፡ ደግሞ ፡ እንድመስል ስጋን ፡ እስከ ፡ መሻቱ??? ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ ተሰቅዬ ልከተለው ፡ ወሰንኩ ፡ ያዋጣኛል ፡ ብዬ አዝ፦ ዋጋ (፫x) ፡ ሚጠይቅ ፡ ነው ፡ ክርስትና መቼ ፡ እንደዋዛ ፡ ይኖርና ክብር ፡ ዋጋ ፡ ያለው ፡ እርሱ ፡ የሞተለት አይደለም ፡ ሃይማኖት ፡ ክርስትና አለው ፡ ሽልማት ፡ ክርስትና (፪x) አለው ፡ ሽልማት