Loading
Singer
አዝ፦ እንዴት ፡ ተደርጐ ፡ ይወራል ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ፡ ጌታዬ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ፡ አባባ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ (፪x) ስራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው ባወራው ፡ ብናገር ፡ አልጨርሰው ለእኔ ፡ ያደረከው ፡ እጅግ ፡ ብዙ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ላውራው ፡ ስራህ ፡ ብዙ (፫x) አዝ፦ እንዴት ፡ ተደርጐ ፡ ይወራል ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ፡ ጌታዬ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ፡ አባባ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ የተደረገልኝ ፡ የሆነልኝ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ የሰራልኝ ብዙ ፡ ተደርጐልኝ ፡ አይቻለሁ ልናገረው ፡ ቃላት ፡ አጥቻለው እንዲያው ፡ ተመስገን ፡ እላለሁ አዝ፦ እንዴት ፡ ተደርጐ ፡ ይወራል ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ፡ ጌታዬ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ፡ አባባ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ አንደበቴን ፡ ልክፈት ፡ ልናገረው ላሰማ ፡ ስራህን ፡ ልተርከው ከቁጥር ፡ በላይ ፡ ነው ፡ የአንተ ፡ ስራ እንዴትስ ፡ አድርጌ ፡ እንዴት ፡ ላውራ አስገረመኝ ፡ የአንተ ፡ ስራ አዝ፦ እንዴት ፡ ተደርጐ ፡ ይወራል ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ፡ ጌታዬ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ ፡ አባባ ከቁጥር ፡ በዛ ፡ ስራህ (፪x)