Loading
Singer
እግዚአብሔር የሰራት ይቺ ናትና ቀን ይቺ ናትና ሃሰትንም ላርድግ ደሞ ላመስግነው ፈቅዶልኛልና ላመስግነው ላወድሰው በሰራው ስራ እርሱን ላደናንቀው/2 ማለዳ ምህረቱ አዲስ ነው ፍቅሩ አያልቅም ጥልቅ ነው ፈቃዱ ከሆነ ዛሬን ማየቴ ሲመሰገን ይዋል መድሃኒቴ ቀኑ ለሰራው ምስጋና አበዛለሁ ቀኑ ለሰራው አምልኮ አበዛለሁ ቀኑ ለሰራው ዝማሬ አበዛለሁ ቀኑ ለሰራው ውዳሴ አበዛለሁ ነፍሴም አጥንቴም ደም ስሬም መላው አካላቴ ሁሉ ዛሬን በማየታቸው እጅግ በጣም ተገረሙ ቀኑን ለሰራው ምስጋና አለን አሉ ቀኑን ለሰራው አምልኮ አለን አሉ ቀኑን ለሰራው ዝማሬ አለን አሉ ቀኑን ለሰራው ውዳሴ አለን አሉ ያልጥፋነው ከእግዚአብሔር ምህረቱ የተናሳ ነው ርህራሄው አያልቅም በጎነቱም እጅግ ብዙ ነው በየቀኑ በየለቱ አልጎደለም መልካምነቱ ያመስግነው እንደኔ ያየ ይቺን ቀን በቸርነቱ ላመስግነው ላወድሰው በሰራው ስራ እርሱን ላደናንቀው/2 ቀኑ ለሰራው ምስጋና አበዛለሁ ቀኑ ለሰራው አምልኮ አበዛለሁ ቀኑ ለሰራው ዝማሬ አበዛለሁ ቀኑ ለሰራው ውዳሴ አበዛለሁ