Loading
አዝ፦ ከእኔ ፡ ምትፈልገዉ ፡ የምትሻዉ ፡ ከእኔ ከእኔ ፡ ምትፈልገዉ ፡ የምትሻዉ ፡ ከእኔ እንድኖርል ፡ ነዉ ፡ ፍሬ ፡ እንዳፈራ የተናገርከኝ ፡ ቃል ፡ በሕይወቴ ፡ እንዲሰራ ፡ አባ ቤትህ ፡ ስመላለስ ፡ ዘመን ፡ እያስቆርጠርኩኝ ይሄ ፡ ትርጉም ፡ የሌዉ ፡ ዛሬ ፡ ካላደኩኝ ልጅ ፡ አባቱን ፡ እንጂ ፡ ሌላ ፡ እንደ ፡ ማይመስል መልክህ ፡ ይታይብኝ ፡ ልኑር ፡ እንደቃልህ አዝ፦ ከእኔ ፡ ምትፈልገዉ ፡ የምትሻዉ ፡ ከእኔ ከእኔ ፡ ምትፈልገዉ ፡ የምትሻዉ ፡ ከእኔ እንድኖርል ፡ ነዉ ፡ ፍሬ ፡ እንዳፈራ የተናገርከኝ ፡ ቃል ፡ በሕይወቴ ፡ እንዲሰራ ፡ አባ አፌ ፡ እያከበረህ ፡ ልቤ ፡ ርቆ ፡ ካንተ ኑሮዬ ፡ ተግባሬ ፡ አይገልጽህም ፡ አንተን መልካም ፡ ፍሬ ፡ ላፍራ ፡ ሕይወቴ ፡ ያክብርህ በመንገድህ ፡ ሊሂድ ፡ አንተን ፡ ልከተልህ አዝ፦ ከእኔ ፡ ምትፈልገዉ ፡ የምትሻዉ ፡ ከእኔ ከእኔ ፡ ምትፈልገዉ ፡ የምትሻዉ ፡ ከእኔ እንድኖርል ፡ ነዉ ፡ ፍሬ ፡ እንዳፈራ የተናገርከኝ ፡ ቃል ፡ በሕይወቴ ፡ እንዲሰራ ፡ አባ የልብህ ፡ ምኞትህ ፡ ያንተ ፡ ፍላጎት ቃልህን ፡ ሰምቼ ፡ እንድኖርበት መዉደዴ ፡ በስራ ፡ ይሁን ፡ በተግባር ይህ ነዉ ፡ ያንተ ፡ ደስታ ፡ አንተን ፡ ሳስከብርህ አዝ፦ ከእኔ ፡ ምትፈልገዉ ፡ የምትሻዉ ፡ ከእኔ ከእኔ ፡ ምትፈልገዉ ፡ የምትሻዉ ፡ ከእኔ እንድኖርል ፡ ነዉ ፡ ፍሬ ፡ እንዳፈራ የተናገርከኝ ፡ ቃል ፡ በሕይወቴ ፡ እንዲሰራ ፡ አባ የምለምንህ ፡ የምጠይቅህ ፡ ላንተ ፡ እንድኖርልህ አቅምን ፡ ስጠኝ ፡ እርሱ ፡ ነዉ ፡ የኒለዉጠኝ የምለምንህ ፡ የምጠይቅህ ፡ ላንተ ፡ እንድኖርልህ አቅምን ፡ ስጠኝ ፡ እርሱ ፡ ነዉ ፡ የኒለዉጠኝ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.