Loading
Singer
ነፍሴን ፡ ጨለማ ፡ ውጧት መግቢያው ፡ መውጫው ፡ ጠፍቷት ህይወቴ ፡ በሀጥያት ፡ ተዘፍቃ አዝ፡ ፡ እንኳን ፡ ልጅህ ፡ ልሆን በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ ልኖር መኖር ፡ ማይገባኝ ፡ ባሪያ ፡ ነበርኩ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x) መንገዴ ፡ ተሳስቶ ፡ እዳን ፡ ተሸክሜ በፊህ ፡ ለመሆን ፡ እጅጉን ፡ ቆሽሼ አዝ፡ ፡ እንኳን ፡ ልጅህ ፡ ልሆን በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ ልኖር መኖር ፡ ማይገባኝ ፡ ባሪያ ፡ ነበርኩ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x) ወዶኛል ፡ አዳነኝ በምህረቱ ፡ ሰው ፡ አረገኝ ሞቼ ፡ ሳለሁ ፡ ከፍጥረቴ ሕያው ፡ ሆንኩኝ ፡ በኢየሱሴ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x)