Loading
Singer
ክብርህን ፡ አይ ፡ ዘንድ ፡ እሻለሁ ረሃቤ ፡ ጥማቴ ፡ ይኸው ፡ ነው ሞገስ ፡ ካገኘሁኝ ፡ በፊትህ ለምኜ ፡ እንድቀበል ፡ ከፈቀድህ እንድ ፡ ጥያቄ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ ያለኝ ጌታዬ ፡ ክብርህን ፡ አሳየኝ ክብርህን ፡ ያዩ ፡ አባቶቼ ለአንተ ፡ የኖሩትን ፡ ኑሮ ፡ አይቼ እየዋለ ፡ እያደር ፡ የጠማኝ ክብርህ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የራበኝ ምን ፡ ዓይነት ፡ እሳት ፡ ነው ፡ ሙሴ ፡ ያየው ምን ፡ ዓይነት ፡ ብርሃን ፡ ነው ፡ ጳዎሎስ ፡ ያየው ምንድነው ፡ ጌታዬ ፡ የነካቸው ለአንተ ፡ እንዲኖሩ ፡ ያረጋቸው ደስታን ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ያሰበው ሰላምን ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ያሰበው ሊያድነኝ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የመጣው ሊያድነኝ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ የመጣው ለዚህ ፡ እኮ ፡ነው ፡ ነፍሱን ፡ የሰጠው ለዚህ ፡ እኮ ፡ ፡ ነው ፡ ነፍሱን ፡ የሰጠው አመልከዋለሁ ፡ ጌታዬን አመልከዋለሁ ፡ አምላኬን አመልከዋለሁ ፡ ጌታዬን አመልከዋለሁ ፡ አምላኬን ባወራ ፡ ስለእርሱ ፡ ብናገር ፡ ስለእርሱ ባስብም ፡ ስለእርሱ ፡ ብተርክ ፡ ስለእርሱ ይሄ ፡ ነው ፡ ሃሳቡ ፡ የእርሱ ፡ የንጉሱ ባወራ ፡ ስለእርሱ ፡ ብናገር ፡ ስለእርሱ ባስብም ፡ ስለእርሱ ፡ ብተርክ ፡ ስለእርሱ ይሄ ፡ ነው ፡ ሃሳቡ ፡ የእርሱ ፡ የንጉሱ ውበቱን ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ጥሪዬ ግርማውን ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ጥሪዬ ውበቱን ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ጥሪዬ ግርማውን ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ጥሪዬ ባወራ ፡ ስለእርሱ ፡ ብናገር ፡ ስለእርሱ ባስብም ፡ ስለእርሱ ፡ ብተርክ ፡ ስለእርሱ ይሄ ፡ ነው ፡ ሃሳቡ ፡ የእርሱ ፡ የንጉሱ