Loading
Singer
አንተን ፡ ማወቅ ፡ ፈልጋለሁ ከአወቅኩህ ፡ በላይ ፡ እንዳውቅህ ፡ እሻለሁ (፬x) አዝ፦ ክብርህን ፡ አሳየኝ (፬x) ለእኔ ፡ ረብ ፡ ያለውን ፡ ለጉድፍ ፡ አያለሁ የሚጠቅመኝንም ፡ ስለአንተ ፡ እተዋለሁ ብቻ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ እሻለሁ ክብርህን ፡ ግርማህን ፡ ለማየት ፡ እጓጓለሁ አዝ፦ ክብርህን ፡ አሳየኝ (፬x) ክብርህን ፡ እፈልጋለሁ (፫x) ፡ ተጠምቼሃለሁ ክብርህን ፡ እፈልጋለሁ (፫x) ፡ ተጠምቼሃለሁ ክብርህን ፡ እፈልጋለሁ (፫x) ፡ ተጠምቻለሁ አዝ፦ ክብርህን ፡ አሳየኝ (፪x) ኃይልህን ፡ አሳየኝ (፬x) ግርማህን ፡ አሳየኝ (፪x)