Loading
ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ ስትነግስ : በሕይወቴ አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ ርሃብ ፡ ጥማቱ ፡ ሳይገታቸው ስደት ፡ ጭምር ፡ ሳያግዳቸው ባሮችህ ፡ ለወንጌል ፡ ሮጠው አልፈዋል ፡ ታሪክን ፡ ለውጠው ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ ስትነግስ : በሕይወቴ አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ ፍቃድህ ፡ ተፈጽሞ ፡ በኔ ተከናውኖ ፡ እንዳየው ፡ ባይኔ ይህ ፡ ነው ፡ መሻቴ ፡ ውድ ፡ ጌታዬ አንተን ፡ ማገልገል ፡ መከታዬ ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ ስትነግስ : በሕይወቴ አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ የምድር ፡ ቆይታዬ ፡ አላማው ጌታ ፡ አንተን ፡ ለማገልገል ፡ ነው ስለዚህ ፡ ለወንጌል ፡ ልትጋ ከዚ ፡ እስክስትወስደኝ ፡ አንተ ፡ ጋ ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ ስትነግስ : በሕይወቴ አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.