Loading
Singer
ክብርህ ፡ ኃይልህ ፡ መንፈስህ (፪x) ይህን ፡ ስፍራ ፡ ይሙላው (፬x) ክብርህ ፡ ኃይልህ ፡ መንፈስህ (፪x) ይህን ፡ ስፍራ ፡ ይሙላው (፬x) ክብርህ ፡ ይውረድ ፡ ንፋስህ ፡ ይንፈስ እሳቱም ፡ ይንደድ ፡ መንፈስህ ፡ ይፍሰስ (፬x) ኦሆሆ ፡ ክቡር ፡ ኦሆሆ ፡ ኃያል ኦሆሆ ፡ ክቡር ፡ ኦሆሆ ፡ ኃያል እንዳንተ ፡ ያለ ፡ አምላክ ፡ የለም ከአንተ ፡ በቀር ፡ ከአንተ ፡ ሌላ የከበረ ፡ ክብርን ፡ የተሞላ ማንም ፡ የለም ፡ ማንም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (፪x) የከበረ ፡ ክብርን ፡ የተሞላ ማንም ፡ የለም ፡ ማንም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ኦሆሆ ፡ ክቡር ፡ ኦሆሆ ፡ ኃያል ኦሆሆ ፡ ክቡር ፡ ኦሆሆ ፡ ኃያል