Loading
Singer
አዝ፦ ከአንተ ፡ በቀር ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ብዙ ፡ ጌቶች ፡ ገዝተውን ፡ ነበር እኛስ ፡ አላየንም ፡ እንደአንተ ፡ የሚሆን እጅግ ፡ ወደንሃል ፡ ለዘለዓለም ፡ ግዛን (፪x) ክብር ፡ ይሁን ፡ ከክብርም ፡ በላይ ሞገስ ፡ ከሞገሥም ፡ በላይ ጌታ ፡ ነህና ፡ ኤልሻዳይ (፪x) ሃሳብህ ፡ የሰላም ፡ ነው ፡ ሁልጊዜ ፡ ለሕዝብህ አላማህ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ለልጆችህ የልብህ ፡ እርካታ ፡ ሰዎችን ፡ ማዳን ፡ ነው በቤትህ ፡ መኖር ፡ ጌታ ፡ ሕይወትን ፡ ማትረፍ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ከአንተ ፡ በቀር ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ብዙ ፡ ጌቶች ፡ ገዝተውን ፡ ነበር እኛስ ፡ አላየንም ፡ እንደአንተ ፡ የሚሆን እጅግ ፡ ወደንሃል ፡ ለዘለዓለም ፡ ግዛን (፪x) ክብር ፡ ይሁን ፡ ከክብርም ፡ በላይ ሞገስ ፡ ከሞገሥም ፡ በላይ ጌታ ፡ ነህና ፡ ኤልሻዳይ (፪x) ለጥያቄዎች ፡ ሁሉ ፡ በቤትህ ፡ መልስ ፡ አለ ለሁሉም ፡ እንደአመሉ ፡ ትናገረዋለህ ወደ ፡ አንተ ፡ የመጣ ፡ ማነው ፡ ሳያርፍ ፡ የሄደ ቤትህን ፡ ወደድነው ፡ ጌታ/ኢየሱስ ፡ ለሁሉም ፡ ዕረፍት ፡ አለ (፪x) አዝ፦ ከአንተ ፡ በቀር ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ብዙ ፡ ጌቶች ፡ ገዝተውን ፡ ነበር እኛስ ፡ አላየንም ፡ እንደአንተ ፡ የሚሆን እጅግ ፡ ወደንሃል ፡ ለዘለዓለም ፡ ግዛን (፪x) ክብር ፡ ይሁን ፡ ከክብርም ፡ በላይ ሞገስ ፡ ከሞገሥም ፡ በላይ ጌታ ፡ ነህና ፡ ኤልሻዳይ (፪x) ለእርስትህ ፡ የምትራራ ፡ ሕዝብህን ፡ ምታከብር ለጠላት ፡ መላገጫ ፡ አሳልፈህ ፡ አትሰጥም እንዳንተ ፡ የሚሆን ፡ መልካም ፡ ትሁት ፡ እረኛ በሕይወት ፡ ዘመናችን ፡ ኢየሱስ ፡ አላየንም ፡ እኛ (፪x) አዝ፦ ከአንተ ፡ በቀር ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ብዙ ፡ ጌቶች ፡ ገዝተውን ፡ ነበር እኛስ ፡ አላየንም ፡ እንደአንተ ፡ የሚሆን እጅግ ፡ ወደንሃል ፡ ለዘለዓለም ፡ ግዛን (፪x) ክብር ፡ ይሁን ፡ ከክብርም ፡ በላይ ሞገስ ፡ ከሞገሥም ፡ በላይ ጌታ ፡ ነህና ፡ ኤልሻዳይ (፪x)