Loading
Singer
እግዚአብሔር ፡ ነገሠ ፡ ክብር ፡ ለበሰ ታጠቀ ፡ ኃይልንም ፡ ለበሰ ዓለምን ፡ አጸናት ፡ አቆማት ምሕረቱም ፡ ድንቅ ፡ ዘለዓለማዊ አዝ፦ ክብር ፡ ይገባሃል ፡ የእኛ ፡ አምላክ (፪x) ዙፋንም ፡ ምሥጋናም ፡ ለአንተ ፡ ነው (፪x) ክብር ፡ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ዘለዓለማዊ ፡ አምላክ ፡ አንተ ፡ ነህ ዝግጁ ፡ ነው ፡ ከጥንት ፡ ዙፋንህ ወንዞች ፡ ከፍ ፡ አደረጉ ፡ ድምጻቸውን ተራሮች ጨሱ፡ ሰጡህ ፡ ክብርን አዝ፦ ክብር ፡ ይገባሃል ፡ የእኛ ፡ አምላክ (፪x) ዙፋንም ፡ ምሥጋናም ፡ ለአንተ ፡ ነው (፪x) ክብር ፡ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ ከብዙ ፡ ውሃዎች ፡ ድምጽ ፡ ይልቅ ከታላቅ ፡ ሞገድም ፡ ድምጽ ፡ ይልቅ ጌታችን ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ኃያል ፡ ድንቅ ምስክር ፡ ታማኝ ፡ አንተ ፡ ታላቅ አዝ፦ ክብር ፡ ይገባሃል ፡ የእኛ ፡ አምላክ (፪x) ዙፋንም ፡ ምሥጋናም ፡ ለአንተ ፡ ነው (፪x) ክብር ፡ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ