Loading
አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም (፪x) ዘንዶውን ፡ የወጋ ፡ ረሃብን ፡ የቆራረጥክ (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ከሃያላን ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ብለህ ፡ ያለህ (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ቅባቴን ፡ አብዝተህ ፡ ቀንበሬን (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) በቀኝ ፡ አስቀምጠህ ፡ ምስኪኑን ፡ የባረክ (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም (፪x) ጥቃታችን ፡ አይቶ ፡ ከቶ ፡ ዝም ፡ አይልም (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ጠላታችን ፡ ላይ ፡ ይወጣል ፡ በበቀል (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ከዙፋን ፡ ተነስቶ ፡ ሰይፉን ፡ ከመዘዘ (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) እንደአምላካችን ፡ ሃይለእኛ ፡ የታለ (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም (፪x) በግዙፍ ፡ ሰውነት ፡ በፊትህ ፡ ቢቆሙ (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) እንደነጐልያድ ፡ ታጥቀው ፡ ቢፎክሩ (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ያልተገረዘ ፡ ፍልስጤማዊ ፡ ሰው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) በስምህ ፡ ወንጭፌ ፡ አዋርደዋለሁ (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም (፪x) ማዕበሉን ፡ በስልጣን ፡ ጸጥ ፡ የሚያሰኘው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ደግምም ፡ በባሕር ፡ ላይ ፡ የሚመላለሰው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ሽማውን ፡ እንዴምቦሳ ፡ የምታዘልለው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ኧረ ፡ እንደአንተ ፡ ጌታ ፡ የሚችልስ ፡ ማነው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም (፪x) ድምጽህ ፡ እንደነጐድጓድ ፡ ዐይኑ ፡ ነበልባል ፡ ነው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) በሰባቱ ፡ መቅረዝ ፡ የሚመላለሰው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) ጥንትም ፡ ለዘለዓለም ፡ ዙፋኑ ፡ ጽኑ ፡ ነው (ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ) አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.