Loading
Singer
ክብር ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ክብር (፬x) ሞገስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ሞገስ (፬x) ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ነው (፬x) ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ነው (፬x) ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ነው (፪x) ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ መቅደስህን (፬x) ሸቶዬን ፡ ሰበርኩት ፡ በፊትህ መልካሙ ፡ መዓዛው ፡ ይሽተትህ (፫x) ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ መቅደስህን (፬x) ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ ሸቶዬን ፡ ሰበርኩት ፡ በፊትህ መልካሙ ፡ መዓዛው ፡ ይሽተትህ (፫x) ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ መቅደስህን (፬x)