Loading
Singer
ክብር እሰጥሃልው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃልሁ ክብር ፡ እሰጥሃልው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃልሁ (፪x) ለአንተ ፡ ላረገው ፡ የሚገባኝ ብዙ ፡ ውለታ ፡ ብዙ ፡ አለብኝ ግን ፡ በምን ፡ አቅሜ ፡ እመልሳለሁ የምችለውን ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ ክብር ፡ እሰጥሃልው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃልሁ ክብር ፡ እሰጥሃልው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃልሁ (፪x) እንዴት ፡ ብዬ ፡ እንዴት ፡ አስችሎኝ ፡ አሃ ሳላመልክህ ፡ እውላለሁኝ እንዴት ፡ ብዬ ፡ እንዴት ፡ አስችሎኝ ፡ ኦሆ ሳላመልክህ ፡ እኖራለሁኝ ክብር ፡ እሰጥሃልው ፡ ጌታዬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃልሁ ክብር ፡ እሰጥሃልው ፡ አምላኬ ፡ ክብር ፡ እሰጥሃልሁ (፪x) እጥፍ ፡ ድርብ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ እጥፍ ፡ ድርብ ፡ ክብር ፡ ሃሃ ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆሆ (፪x) ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆሆ ይገባዋል ፡ እግዚአብሔር ፡ ሃሃ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ ሠማያትን ፡ የሞላህ ፡ ሆሆ ፡ የሞላህ ፡ ሃሃ ፡ የሞላህ ምድርንም ፡ የሞላህ ፡ ሃሃ ፡ የሞላህ ፡ ሆሆ ፡ የሞላህ የቅርብ ፡ እንጂ ፡ የሩቅ ፡ አምላክ ፡ አይደለህ ፡ ሃሃ ፡ አይደለህ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ ቀና ፡ ብል ፡ አሻቅቤ እግዚአብሔር ፡ አጠገቤ እነሆኝ ፡ የሚለኝ በምድርም ፡ እርሱ ፡ አለኝ የቅርብ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ እንጂ የሩቅ ፡ አምላክ ፡ አይደለህ ሠማይና ፡ ምድርን ፡ የሞላህ (፪x) ስለ ፡ እራሴ ፡ የምለው ፡ ምንም ነገር የለኝም ስለ ፡ አንተ ፡ ግን ፡ የምለው ፡ ፈጽሞ ፡ አላጣሁኝም (፪x) አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ አንተ ፡ ታላቅ ፡ በኃይል ፡ ታላቅ ሥምህ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ሥራህ ፡ ታላቅ