Loading
Singer
አዝ፦ ነግቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ መሽቶም ፡ እስኪነጋ ስላንተ ፡ ብጫወት ፡ ስላንተ ፡ ባዎጋ እኔ ፡ አይሰለቸኝም ፡ አልታክትም ፡ ከቶ ምላሴም ፡ አይደክም ፡ ፍቅርህን ፡ አውግቶ አመሰግናለሁ ፡ ደግሜ ፡ ደግሜ እጅግ ፡ በገነነው ፡ ዙፋንህ ፡ ሥር ፡ ቆሜ በተመረጠ ፡ ቃል ፡ በሚጣፍጥ ፡ ዜማ የከንፈሬን ፡ ፍሬ ፡ መዝሙሬን ፡ ላሰማ ክበር ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትከብር ፡ እጠግባለሁ ንገሥ ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትነግሥ ፡ እረካለሁ እየደጋገሙ ፡ ሥሙን ፡ ለሚያነሱ የሚወዱትን ፡ ነው ፡ የሚያሞጋግሱ እኔም ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ስለተያዝኩኝ ነግቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ እጣራለሁኝ (፪x) ጌታ ፡ እላለሁኝ አምላኬ ፡ እላለሁኝ ወዳጄ ፡ እላለሁኝ ረዳቴ ፡ እላለሁኝ አዝ፦ ነግቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ መሽቶም ፡ እስኪነጋ ስላንተ ፡ ብጫወት ፡ ስላንተ ፡ ባዎጋ እኔ ፡ አይሰለቸኝም ፡ አልታክትም ፡ ከቶ ምላሴም ፡ አይደክም ፡ ፍቅርህን ፡ አውግቶ አመሰግናለሁ ፡ ደግሜ ፡ ደግሜ እጅግ ፡ በገነነው ፡ ዙፋንህ ፡ ሥር ፡ ቆሜ በተመረጠ ፡ ቃል ፡ በሚጣፍጥ ፡ ዜማ የከንፈሬን ፡ ፍሬ ፡ መዝሙሬን ፡ ላሰማ ክበር ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትከብር ፡ እጠግባለሁ ንገሥ ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትነግሥ ፡ እረካለሁ ሳይሰላቹና ፡ ፍፁም ፡ ሳይታክቱ ክብርን ፡ ይሰጡሃል ፡ በላይ ፡ መላዕክቱ እኔም ፡ ባለሁበት ፡ ድንኳን ፡ በጓዳዬ ለምወድህ ፡ ጌታ ፡ ይኸው ፡ ምሥጋናዬ (፪x) ይብዛልህ ፡ ወብ ፡ አምልኮዬ ይብዛልህ ፡ ወብ ፡ ዝማርዬ ይብዛልህ ፡ ውብ ፡ ዕልልታዬ ይብዛልህ ፡ ውብ ፡ ምሥጋናዬ አዝ፦ ነግቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ መሽቶም ፡ እስኪነጋ ስላንተ ፡ ብጫወት ፡ ስላንተ ፡ ባዎጋ እኔ ፡ አይሰለቸኝም ፡ አልታክትም ፡ ከቶ ምላሴም ፡ አይደክም ፡ ፍቅርህን ፡ አውግቶ አመሰግናለሁ ፡ ደግሜ ፡ ደግሜ እጅግ ፡ በገነነው ፡ ዙፋንህ ፡ ሥር ፡ ቆሜ በተመረጠ ፡ ቃል ፡ በሚጣፍጥ ፡ ዜማ የከንፈሬን ፡ ፍሬ ፡ መዝሙሬን ፡ ላሰማ ክበር ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትከብር ፡ እጠግባለሁ ንገሥ ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትነግሥ ፡ እረካለሁ ሥምህ ፡ በከንፈሬ ፡ ላይ ፡ እጅግ ፡ ጣፍጦኛል ባስታወስኩት ፡ ቁጥር ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ ይለኛል አንዳንዴም ፡ ስደክም ፡ አቅም ፡ ሲከዳኝ አምላኬን ፡ ስጠራው ፡ እበረታለሁኝ (፪x) ጉልበቴ ፡ እላለሁኝ ብርታቴ ፡ እላለሁኝ ድጋፌ ፡ እላለሁኝ ምርኩዜ ፡ እላለሁኝ አዝ፦ ነግቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ መሽቶም ፡ እስኪነጋ ስላንተ ፡ ብጫወት ፡ ስላንተ ፡ ባዎጋ እኔ ፡ አይሰለቸኝም ፡ አልታክትም ፡ ከቶ ምላሴም ፡ አይደክም ፡ ፍቅርህን ፡ አውግቶ አመሰግናለሁ ፡ ደግሜ ፡ ደግሜ እጅግ ፡ በገነነው ፡ ዙፋንህ ፡ ሥር ፡ ቆሜ በተመረጠ ፡ ቃል ፡ በሚጣፍጥ ፡ ዜማ የከንፈሬን ፡ ፍሬ ፡ መዝሙሬን ፡ ላሰማ ክበር ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትከብር ፡ እጠግባለሁ ንገሥ ፡ እላለሁ (፫x) ፡ ስትነግሥ ፡ እረካለሁ