Loading
Singer
እራሴን ፡ በራሴ ፡ እንዳላስገኘሁኝ በአንተ ፡ እንደተሰራሁ ፡ ለአንተም ፡ እንደሆንኩኝ ይገባኛል ፡ እና ፡ እዘዝ ፡ በህይወቴ ከልካይ ፡ የለብህም ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ እኔነቴ አዝ፦ ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ</u፡ > (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ የምቆጥበው ፡ የምሰስተው ክብር ፡ የለኝም ፡ ሁሉ ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ</u፡ > (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ከአንተ ፡ ወዲህ ፡ ገዢ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት ማን ፡ ሊነግስ ፡ ይወዳል ፡ ነፍሴንስ ፡ ሊሞላት እኔ ፡ እንደው ፡ የአንተ ፡ ነኝ ፡ በደም ፡ የገዛኽኝ የፍቅርህ ፡ ምቾቱ ፡ ሌላም ፡ አያሰኘኝ አዝ፦ ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ክብር ፡ የማይገባኝ ፡ ያኔ ፡ ሳለው ፡ ከንቱ ማነው ፡ የከፈለልኝ ፡ እዳዬን ፡ በሞቱ ኢየሱስ ፡ አይደለህ ፡ ወይ ፡ ወርደህ ፡ ያነሳኽኝ ታዲያ ፡ ክብሬ ፡ የቱ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ለአንተ ፡ አልኩኝ አዝ፦ ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ በምስጋና ፡ ቅኔ ፡ ውዳሴ ፡ በመዝሙር እጨምራለሁኝ ፡ ይሁን ፡ ለአንተ ፡ ክብር ምኞቴ ፡ የስምህ ፡ ክብር ፡ መታሰቢያህም ፡ ነው በቀንም ፡ በሌትም ፡ ናፍቆቴ ፡ ይሄ ፡ ነው አዝ፦ ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ የምቆጥበው ፡ የምሰስተው ክብር ፡ የለኝም ፡ ሁሉ ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ክበር (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ ንገስ (፫x) ፡ የእኔ ፡ ጌታ በምን ፡ ዓይነት ፡ ዜማ ፡ በምን ፡ ዓይነት በብዙ ፡ ዓይነት ፡ ዜማ ፡ በብዙ ፡ ዓይነት በምን ፡ ዓይነት ፡ ግጥም ፡ በምን ፡ ዓይነት በብዙ ፡ ዓይነት ፡ ግጥም ፡ በብዙ ፡ ዓይነት (፪x) ባመሰግንህ ፡ ይበቃል ፡ አልልም እንዲያንስህ ፡ አውቃለው ፡ ይህ ፡ ለአንተ ፡ ትንሽ ፡ ነው (፬x) ይህ ፡ ለአንተ ፡ ትንሽ ፡ ነው (፲x)