Loading
Singer
ክበር ፡ ክበር ፡ ክበር ተመስገን:ጌታ: ክበር ንገስ:ንገስ :ንገስ ተመስገን :ጌታ ንገስ ይገባሃልና ፡ መስዕዋቴ ፡ ይገባሃልና ፡ አምልኮዬ አመልክሃለሁኝ ፡ ጌታዬ(2x) እንደ ፡ አምላኬ ፡ አመልክሃለው እንደ ፡ አክባሪ ፡ አከብርሃለው እንደ ፡ ወዳጅ ፡ እወድሃለው እንደ ፡ ታዛዥ ፡ እታዘዛለው አምልክሃለሁ ፡ እስከ ፡ ለዘለዓለም (፬x) ምን ፡ ዋጋ ፡ አለው ፡ አንተ ፡ ካልከበርክ በቤትህ/በሕይወቴ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ካላልክ ደስ ፡ ይበልህ ፡ ተደላደልና ላመስግንህ/ላሞጋግስህ ፡ ዛሬም ፡ እንደገና (፪x) አምልክሃለሁ ፡ እስከ ፡ ለዘለዓለም (፬x) ልክ ፡ እንዳበደ ፡ ሰው ፡ አይምሮውን ፡ እንዳጣ አመሰግናለሁ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ሥመጣ የሌለኝን ፡ ሳይሆን ፡ ያለኝን ፡ እያየሁ ተመሥገን ፡ ተመሥገን ፡ ተመሥገን ፡ እላለሁ (፪x) ይገባሃልና ፡ መስዕዋቴ ፡ ይገባሃልና ፡ አምልኮዬ አመልክሃለሁኝ ፡ ጌታዬ (፪x) ክበር ፡ ክበር ፡ ክበር ተመሥገን ፡ ጌታ ፡ ክበር (፪x) ክበር ፡ ክብር ፡ ክበርልኝ ተመሥገን ፡ አንተ ፡ ክብር