Loading
Singer
ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x) ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x) ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ የበላ ፡ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ የጠጣ መቼም ፡ አይራብም ፡ መቼም ፡ አይጠማ የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ እረክቶ ፡ ይኖራል ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ እጅ (፪x) አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x) ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x) መድኃኒቴ ፡ ብዬ/እያልኩ ፡ እኔ ፡ እጣራለሁ ሕይወት ፡ በአንተ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ አግኝቻለሁ ከቶ ፡ አልሻም ፡ እና ፡ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ለእኔ አንተ ፡ ብቻ ፡ ግዛኝ ፡ ቀሪውን ፡ ዘመኔ (፪x) አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x) የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ (፬x) የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ (፬x) መድሃኒቴ ፡ እያልኩ ፡ እኔ ፡ እጣራለሁ ሕይወት ፡ በአንተ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ አግኝቻለሁ (፪x) የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ (፬x