Loading
Singer
በረከት ፡ ፍለጋን ፡ ስንከራተት እንዲያው ፡ በከንቱ ፡ አይ ፡ ስዋትት ዛሬ ፡ ግን ፡ ገብቶኝ ፡ መጥቻለሁ አንተን ፡ ከአገኘሁ ፡ ምን ፡ እሻለሁ አዝ፦ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ስሜን ፡ ቀይረህ ፡ ካልቀባኀኝ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ልጄ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ ካለወጥከኝ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ሓሩሩ ፡ ኩሩ ፡ አቃጠለኝ ደሞዜን ፡ ስንቴ ፡ ቀየረብኝ ሽቅብ ፡ ስወጣ ፡ ቁልቁል ፡ ስወርድ ዘመኔን ፡ ፈጀሁ ፡ በላባ ፡ ቤት ቆይ ፡ ምን ፡ ያደርጋል ፡ ሃብት ፡ ቢበዛ አንተ ፡ ከሌለህ ፡ ካልሆንከኝ ፡ ቤዛ ሌሊቱ ፡ አቅላልቷል ፡ ሊነጋብኝ እኔ ፡ አለቅህም ፡ ካልባረከኝ ጌታ ፡ አድነኝ ፡ ለውጠኝ ማለቴን ፡ አልተውም ፡ እስክትለውጠኝ ጌታ ፡ አድነኝ ፡ ለውጠኝ ጸሎቴን ፡ አልተውም ፡ እስክትለውጠኝ በረከት ፡ ፍለጋን ፡ ስንከራተት እንዲያው ፡ በከንቱ ፡ አይ ፡ ስዋትት ዛሬ ፡ ግን ፡ ገብቶኝ ፡ መጥቻለሁ አንተን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወርሻለሁ??? አዝ፦ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ስሜን ፡ ቀይረህ ፡ ካልቀባኀኝ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ልጄ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ ካለወጥከኝ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) የቅድስናን ፡ የጽድቅን ፡ ኑሮ መኖር ፡ ፈልጌ ፡ ከአምናው ፡ ዘንድሮ አመታት ፡ ዘመን ፡ ወሰደብኝ መቼ ፡ ነው ፡ መጥተህ ፡ ምትቀይረኝ እኔ ፡ አልፈልግም ፡ እንደዚህ ፡ ኑሮ ተራራ ፡ መዞር ፡ አመታት ፡ ቆጥሮ እስቲ ፡ አንድ ፡ እርምጃ ፡ ፈቀቅ ፡ አርገኝ በክብርህ ፡ ልኑር ፡ አሳርፈኝ ጌታ ፡ አድነኝ ፡ ለውጠኝ ማለቴን ፡ አልተውም ፡ እስክትለውጠኝ ጌታ ፡ አድነኝ ፡ ለውጠኝ ጸሎቴን ፡ አልተውም ፡ እስክትለውጠኝ አዝ፦ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ስሜን ፡ ቀይረህ ፡ ካልቀባኀኝ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ልጄ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ ካለወጥከኝ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x)