Loading
ካህን ፡ በገዛ ፡ ደምህ ፡ አዳንከኝ ካህን ፡ በገዛ ፡ ቁስልህ ፡ አተረፍከኝ ከፍለክ ፡ አቆደስከኝ ፡ ህወትህን ቆርሰ ፡ አካፈልከኝ ፡ ነብስህን ከዚህ ፡ የጨመረ ፡ ምን ፡ ፍቅር ፡ ይኖራል ከዚህ ፡ ደርዝ ፡ ያለፈ ፡ ምን ፡ መውደድ ፡ ይገኛል መስዋት ፡ ከመሆን ፡ ከመሞት ፡ የባሰ ለነግስ ፡ ነፍስ ፡ ከማጣት ፡ ከማለፍ ፡ ያለፈ ብልህ ፡ የመውደድ ፡ ጥልቅ ፡ የፍቅር ፡ ዳርቻ ሕይወቴ ፡ ተገኝቶ ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ብቻ ፡ በክርስቶስ ፡ ብቻ ሕይወቴ ፡ ተገኝቶ ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ብቻ ጨለማዩ ፡ በርቶ ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ብቻ (፪x) በቃል ፡ ብቻ ፡ በአንደበትህ ፡ ፡ መቼ ፡ ወደድከኝ በግብር ፡ እንጂ ፡ ፡ በእውነት ፡ ትርጉም ፡ ያፈቀርከኝ ፍቅርን ፡ አሳየኸኝ ፡ ራስህን ፡ ለቀህ ሆነህ ፡ ከነብስ ፡ ውጭ ፡ በፈቃድ ፡ ተገለህ ቅን ፡ ደጉ ፡ ታመነ ፡ የዋህ ፡ ስቃይህ ፡ ገባው ፍቅር ፡ ተገደልህ ፡ ህይወቴ ፡ እንዲገባ ብልህ ፡ የመውደድ ፡ ጥግ ፡ የፍቅር ፡ ዳርቻ ሕይወቴ ፡ ተገኝቶ ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ብቻ ፡ በክርስቶስ ፡ ብቻ ሕይወቴ ፡ ተርፎልኝ ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ብቻ ጨለማዩ ፡ በርቶ ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ብቻ ብልህ ፡ የመውደድ ፡ ጥግ ፡ የፍቅር ፡ ዳርቻ ሕይወቴ ፡ ተገኝቶ ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ብቻ (፪x) ልታድነኝ ፡ ልታተርፈኝ ፡ ወደህ ፡ የሄድክበት የሞትህ ፡ ነው ፡ ያልተገባ ፡ በደም ፡ ያለፍክበት ከሞት ፡ የስቃይ ፡ በእንጨት ፡ ተንጠልጥለህ ፃዲቅ ፡ ያለሐጢያትህ ፡ ከአባይ ፡ መሐል ፡ ሆነህ ቅን ፡ ደጉ ፡ ታመነ ፡ የዋህ ፡ ስቃይህ ፡ ገባው ፍቅር ፡ ተገደልህ ፡ ህይወቴ ፡ እንዲገባ ብልህ ፡ የመውደድ ፡ ጥግ ፡ የፍቅር ፡ ዳርቻ ሕይወቴ ፡ ተገኝቶ ፡ በአንተ ፡ ስቃይ ፡ ብቻ ፡ በህመምክ ፡ ብቻ ብልህ ፡ የመውደድ ፡ ጥግ ፡ የፍቅር ፡ ዳርቻ ሕይወቴ ፡ ተገኝቶ ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ብቻ ምልክ ፡ አገልፅህም ፡ ዘመኔም ፡ ያንስሀል ለፈሰሰው ፡ ደምህ ፡ ምኔስ ፡ ይክስሀል እንዲያው ፡ ዝም ፡ ብዩ ፡ ቤዛዩ ፡ እልሀለው በቀረልኝ ፡ እድሜዩ ፡ ሳመልክህ ፡ እኖራለው ፡ አዜምልሀለው ቤዛዩ ፡ እልሀለሁ (፪x) ብዙ ፡ በአንተ ፡ ያገኘሁ አዳኜ ፡ እልሀለሁ (፪x) ግምት ፡ በአንተ ፡ ያገኘሁ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.