Loading
Singer
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ (፪x) ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ (፪x) ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ጥበበኛዋ ፡ ሴት ፡ ቀዝቃዛውን ፡ ክረምት ሩቅ ፡ አይታ ፡ ልብሷን ፡ ሰፋች ፡ መከራውን ፡ ቀደመች እኔም ፡ እንደ ፡ እሷ ፡ ሁሉን ፡ ቀድምያለሁ በእየሱስ ፡ ተደስቻለሁ (፪x) ሃዘንን ፡ ቀድሜዋለው ፡ ጭንቀትን ፡ ቀድሜዋለው ተድላን ፡ ቀድሜዋለው ፡ ስኬትን ፡ ቀድሜዋለው የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ (፪x) ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ (፪x) ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የተቀደመ ፡ ነው ፡ የቀረው ፡ ዘመኔ የዘላለም ፡ ደስታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆኖኝ ፡ ለእኔ ቀድሜ ፡ ተደስቻለው (፪x) በኢየሱስ ፡ ተደስቻለው (፪x) እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ (፫x) ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ አይቋረጥም ፡ ሰላሜ (፫x) ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ (፪x) ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ (፪x) ነገር ፡ ቢሞላ ፡ ነገር ፡ ባይሞላ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ ደስታ ፡ እና ፡ ሃዘኔ ፡ እኩያ ፡ ነበሩ በልኬት ፡ ቁመና ፡ የሚፎካከሩ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ የሰጠኝ ፡ ደስታ አይስተካከል ፡ ከሁኔታ አባቴ ፡ የስጠኝ ፡ ደስታ አይስተካከል ፡ ከሁኔታ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ (፫x) ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ነው ፡ ሰላሜ (፫x) ይፍለቀለቃል ፡ ከውስጤ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ አንተ ፡ ነህ