Loading
Singer
አዝ፦ ጌታ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ መልካም ፡ ያደረገው እርሱ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ድንቅን ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ በላይ ፡ መልካም ፡ ያደረገው እርሱ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ድንቅን ፡ ያደረገው ይገርመኛል ፡ ይደንቀኛል ኦ ፡ ጌታዬ ፡ ሥራው ፡ ይገርመኛል (፪x) አምላኬ ፡ ባይርዳኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ እንዴት ፡ ይታለፋል ፡ ጠላቴ ፡ መንገድ ፡ ዘግቶ ኦ ፡ ምሕረቱ ፡ ለእኔ ፡ ስለበዛ ፡ አሃ አሳለፈኝ ፡ ጌታ ፡ ሁሉን ፡ እንደዋዛ (፪x) አዝ፦ ጌታ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ መልካም ፡ ያደረገው እርሱ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ድንቅን ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ በላይ ፡ መልካም ፡ ያደረገው እርሱ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ድንቅን ፡ ያደረገው ይገርመኛል ፡ ይደንቀኛል ኦ ፡ ጌታዬ ፡ ሥራው ፡ ይገርመኛል (፪x) ዓይኖቼን ፡ ከፈተ ፡ ጌታ ፡ ገለጠልኝ የሰማዩን ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ አበራልኝ ኦ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ በእርሱ ፡ ለዘለዓለም ፡ አሃ አመልካለሁ ፡ ጌታን ፡ ኧረ ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም (፪x) አዝ፦ ጌታ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ መልካም ፡ ያደረገው እርሱ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ድንቅን ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ በላይ ፡ መልካም ፡ ያደረገው እርሱ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ድንቅን ፡ ያደረገው ይገርመኛል ፡ ይደንቀኛል ኦ ፡ ጌታዬ ፡ ሥራው ፡ ይገርመኛል (፪x) በዕረፍት ፡ ውኃ ፡ ዘንድ ፡ እኔን ፡ የሚመራኝ በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ ዘይትን ፡ የቀባኝ ጽዋዬን ፡ ሞላው ፡ ጌታ ፡ አትረፈረፈኝ ፡ አሃ በመንገዴ ፡ ላይ ፡ እርሱ ፡ ምርኩዜ ፡ ሆነልኝ (፪) ሃሌሉ ፡ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ (፫x) አዝ፦ ጌታ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ መልካም ፡ ያደረገው እርሱ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ድንቅን ፡ ያደረገው አምላኬ ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ በላይ ፡ መልካም ፡ ያደረገው እርሱ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ ድንቅን ፡ ያደረገው