Loading
Singer
በሚያስፈራው ፡ ዘመን ፡ ዙሪያው ፡ በተዘጋ ቆምን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር እኛም ፡ ተቆረጥን ፡ ብለን ፡ ነበር ፡ ከድሞ ኢየሱስ ፡ ዋጀን ፡ ደግሞ (፬x) አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው ሁሉን ፡ አለፍን ጌታን ፡ መረጥን በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x) ዓይናችን ፡ ማየቱን ፡ አቁሞ ፡ ነበረ ፍፁም ፡ ታወረ እግራችን ፡ መሄዱን ፡ ተሳሰረ ፡ አበቃ በፈተና ፡ ሲቃ (፬x) አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው ሁሉን ፡ አለፍን ጌታን ፡ መረጥን በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x) በቃ ፡ ይታለፋል ፡ ያ ፡ ሁሉ ፡ በረሃ በሌለበት ፡ ውኃ እግዚአብሔር ፡ እርካታ ፡ ይሆናል ፡ ለደሃ በሌለበት ፡ ውኃ (፬x) አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው ሁሉን ፡ አለፍን ጌታን ፡ መረጥን በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x) ዮርዳኖስ ፡ ሲሞላ ፡ ልብ ፡ ስንጥቅ ፡ ሲል ኢየሱስ ፡ ያግዛል ባሕሩን ፡ ሰንጥቆ ፡ ሰላምን ፡ መስርቶ ያሻግራል ፡ ማዶ (፬x) አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው ሁሉን ፡ አለፍን ጌታን ፡ መረጥን በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x) አዝ፦ ሁሉን ፡ አየነው ሁሉን ፡ አለፍን ጌታን ፡ መረጥን በእርሱ ፡ ላይ ፡ ቆመን ፡ ቆምን (፪x)