Loading
Singer
አዝ፦ ሁሉም ፡ በእርሱ ፡ ነው (፪x) ለእኔስ ፡ የሆነዉ የሆነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነዉ ፡ የሆነዉ ሁሉም ፡ በእርሱ ፡ ነው (፫x) እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ሆዪ ለእኔስ ፡ ያደረከውን ፡ ነገር ፡ ሳስበው (፬x) ቆጥሬ ፡ አልዘልቀው (፪x) በኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ ያደረከው ፡ አቤት ፡ የሚያስገርመው ከሞት ፡ ከጥፋት ፡ ነጥቆ ፡ አኖረኝ ፡ ሕይወት ፡ ሰጥቶ ስለዚህ ፡ በደስታ ፡ ላክብረው ፡ ይህን ፡ ጌታ መልካሙን ፡ አዲስ ፡ ቅኔ ፡ ለሆነልኝ ፡ መድሃኒቴ (፪x) አዝ፦ ሁሉም ፡ በእርሱ ፡ ነው (፪x) ለእኔስ ፡ የሆነዉ የሆነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነዉ ፡ የሆነዉ ሁሉም ፡ በእርሱ ፡ ነው (፫x) ሁሉም ፡ በእርሱ ፡ ነዉ ፡ ለእኔስ ፡ የሆነዉ (፬x) ተቅበዝባዥ ፡ እረፍት ፡ ያጣሁ ፡ አሁን ፡ ግን ፡ በአንተ ፡ ረጋሁ በሰላም ፡ መውጣት ፡ መግባት ፡ ሆነልኝ ፡ በዝቶ ፡ ምህረት በለምለም ፡ መስክ ፡ ለመራኝ ፡ ከመንፈሱን ፡ ላጠጣኝ መልካሙን ፡ ቅኔ ፡ ልቀኝ ፡ ጌታዬ/ኢየሱሴ ፡ እንካ ፡ ተቀበለኝ(፪x) አዝ፦ ሁሉም ፡ በእርሱ ፡ ነው (፪x) ለእኔስ ፡ የሆነዉ የሆነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነዉ ፡ የሆነዉ ሁሉም ፡ በእርሱ ፡ ነው (፫x) ሁሉም ፡ በእርሱ ፡ ነዉ ፡ ለእኔስ ፡ የሆነዉ (፬x)