Loading
Singer
kእኖራለሁ ፡ ባንተ ፡ እንቀሳቀሳለሁ በልቼ ፡ ጠጥቼ ፡ ወጥቼ ፡ ገባለሁ ተኝቼ ፡ ደግፈኸኝ ፡ ከእንቅልፌ ፡ ነቃለሁ ደግሞ ፡ ባዲስ ፡ ምህረት ፡ አዲስ ፡ ቀን ፡ መራለሁ ባንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ፡ መኖሬ - ባንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፪x) ባንተ ፡ ነው ፡ መሄድ ፡ መቀመጤ - ባንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ባንተ ፡ ነው ፡ መዋሌ ፡ ማደሬ - ባንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ባንተ ፡ ነው ፡ መውጣቴ ፡ መግባቴ - ባንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ባንተ ፡ ነው ፡ መቆም ፡ መነሳቴ - ባንተ ፡ ነው ፡ መyኖሬ ሕይወቴ ፡ ሕይወትህ ፡ ካንተ ፡ የተቀበልኩት ፡ አለው ፡ ልዩ ፡ ትርጉም ሕይወትህ ፡ ሕይወቴ ፡ ካንተ ፡ K ፡ በዚህ ፡ አይለካም የሕይወት ፡ እስትንፋስ ፡ ካንተ ፡ አግኝቻለሁ መኖር ፡ ደስ ፡ እያለኝ ፡ እንድኖር ፡ ሆኛለሁ የሕይወት ፡ እስትንፋስ ፡ ካንተ ፡ አግኝቻለሁ መኖሬን ፡ ወድጄው ፡ እንድኖር ፡ ሆኛለሁ ሰሪዬ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ፈጣሪዬ ፡ መገኛዬ የህይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ መኖሪያዬ ሰሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ፈጣሪዬ ፡ መገኛዬ የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ መኖሪያዬ መሄድ ፡ መቀመጤ ፡ መቆም ፡ መነሳቴ ፡ በእጅህ አይደል ወይ መላው፡ እኔነቴ ፡ ፈጠርከኝ ፡ አኖርከኝ እኔ ፡ ያንተ ፡ መቅደስ ፡ አንተም ፡ መኖሪያዬ ቤቴም ፡ ያንተ ፡ ቤት ፡ ነው ፡ እጅህ ፡ አለኝታዬ ፡ ፈጠርከኝ ፡ አኖርከኝ ሰሪዬ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ፈጣሪዬ ፡ መገኛዬ የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ መኖሪያዬ