Loading
Singer
ህይወት ደስ ይላል ካንተ ጋራ መኖር ደስ ይላል ካንተ ጋራ በጣም ደስ ይላል ካንተ ጋራ ሃይሌ ዝማሬዬ እግዚአብሔር እኮ ነው እኔ አለመደሰት እንዴት እችላለው ከሱ ጋራ ኖሮ ማንስ አዝኖ ያውቃል ካሰበውም በላይ ደስታ በዝቶለታል በጌታ ደስ ደስ ይለኛል በእየሱስ ደስ ደስ ይለኛል ሁልግዜ ደስ ደስ ይለኛል ባምላኬ ደስ ደስ ይለኛል አሃ የህይወትን ትርጉም አሃ አጣጣምኩት ጌታ አሃ ልቤንም ከፍቼ አሃ ያስገባሁህ ጌታ አሃ መኖሬን ወደድኩት አሃ ካንተጋ ከርሜ አሃ የዚ ሁሉ ምክኒያት አሃ አንተ ነህ አለሜ በጌታ ደስ ደስ ይለኛል በእየሱስ ደስ ደስ ይለኛል ሁልግዜ ደስ ደስ ይለኛል ባምላኬ ደስ ደስ ይለኛል ህይወት ደስ ይላል ካንተ ጋራ መኖር ደስ ይላል ካንተ ጋራ በጣም ደስ ይላል ካንተ ጋራ አሃ ካንተ ጋራ መኖር አሃ በጣም ደስ ይለኛል አሃ ልገልፀው የማልችል አሃ ሰላም ይሰማኛል አሃ ሰው ሁሉ ጠየቀኝ አሃ ምን አገኘህ ብሎ አሃ በጭንቀት ሰፈር ውስጥ አሃ ትስቃለህ ብሎ ከእጅህ የበላሁት አይደለም ደስታዬ ውስጤ የገባኸው አንተ ነህ እርካታዬ በምድረበዳ ውስጥ ምንም በሌለበት ደስ ደስ ይለኛል አንተን ሳስብበት በጌታ ደስ ደስ ይለኛል በእየሱስ ደስ ደስ ይለኛል ሁልግዜ ደስ ደስ ይለኛል ባምላኬ ደስ ደስ ይለኛል