Loading
Singer
ህልውናህ ፡ ይውረሰው ፡ ሕይወቴን መንፈስህ ፡ ይቃኘው ፡ ማንነቴን ታማኝ ፡ ባሪያህ ፡ ሆኜ ፡ ላገልግል ከመረጥከኝ ፡ ወደህ ፡ ልዘምርልህ (፪x) አትሂድብኝ ፡ ከእኔ (፪x) መኖር ፡ አልችልም ፡ ለብቻዬ (፪x) ለብቻዬ ፡ አልፈልግም ፡ ለብቻዬ (፫x) ለብቻዬ ፡ አልፈልግም ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ ድካሜ ፡ ቢበዛ ፡ ቢያይልም ስታግዘኝ ፡ እንጂ ፡ መሄድህ ነው ፡ . (1) . ፡ አልወድም በምህረትህ ፡ ብዛት ፡ ወደ ፡ ቤትህ ፡ እገባለሁ ኃጢአትን ፡ ነው ፡ እንጂ ኃጢአተኛን ፡ አትጠላም ፡ አውቃለሁ ያለ ፡ አንተማ ፡ መኖር ፡ አልችልም ፡ እኔ (፬x) ህልውናህ ፡ ይውረሰው ፡ ሕይወቴን መንፈስህ ፡ ይቃኘው ፡ ማንነቴን ታማኝ ፡ ባሪያህ ፡ ሆኜ ፡ ላገልግል ከመረጥከኝ ፡ ወደህ ፡ ልዘምርልህ (፪x) አትሂድብኝ ፡ ከእኔ (፪x) መኖር ፡ አልችልም ፡ ለብቻዬ (፪x) ለብቻዬ ፡ አልፈልግም ፡ ለብቻዬ (፫x) ለብቻዬ ፡ አልፈልግም ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ ዝም ፡ ካልክ ፡ ፈራለሁ ፡ ድምፅህን ፡ ካልሰማው ህልውናህ ፡ ከሌለ ፡ እንደ ፡ ሞተ ፡ ሰው ፡ ሆናለሁ ጭር ፡ ሲል ፡ እፈራለሁ ፡ ድምፅህን ፡ ካልሰማው ህልውናህ ፡ ከሌለ ፡ እንደ ፡ ሞተ ፡ ሰው ፡ ሆናለሁ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ አንተ ፡ መኖር ፡ አልችልም ከሩቁ ፡ ከደጅ ፡ መሆን ፡ አያምርብኝም (፪x)