Loading
Singer
አዝ፦ ሃሌሉያ (ሃሌሉያ) (፬x) ሃሌሉያ (ሃሌሉያ) (፬x) ዛሬም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ነገም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ ሁሌም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ ለዘለዓለም እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ፡ አዎ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ኃያል ፡ ነህ ፡ ማንንም ፡ አትንቅም ማስተዋል ፡ ጥበብህ ፡ አይመረመርም ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ አንተን ፡ ሁሌ ፡ ያመስግኑህ የሚፈሩህ ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ይገዙልህ (፫x) አዝ፦ ሃሌሉያ (ሃሌሉያ) (፬x) ሃሌሉያ (ሃሌሉያ) (፬x) ዛሬም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ነገም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ ሁሌም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ ለዘለዓለም እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ፡ አዎ (፪x) ዙፋንህ ፡ ጽኑ ፡ ነው ፡ የማትነቃነቅ ሽምግልና ፡ አያውቅህ ፡ ከቶ ፡ አትለዋወጥ ጥንት ፡ እንደሰራኸው ፡ ዛሬም ፡ ትሰራለህ አትደክም ፡ አትታክት ፡ አንተ ፡ ያው ፡ አንተ ፡ ነህ (፫x) አዝ፦ ሃሌሉያ (ሃሌሉያ) (፬x) ሃሌሉያ (ሃሌሉያ) (፬x) ዛሬም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ነገም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ ሁሌም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ ለዘለዓለም እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ፡ አዎ (፪x) በሰማይ ፡ በምድር ፡ ከምድር ፡ በታች ፡ ሁሉ ለታላቅነትህ ፡ ፍጥረታት ፡ ይስገዱ ያመስግኑህ ፡ ዛሬ ፡ ያንግሱህ ፡ በዕልልታ ንጉሥ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ የሰራዊት ፡ ጌታ (፫x) አዝ፦ ሃሌሉያ (ሃሌሉያ) (፬x) ሃሌሉያ (ሃሌሉያ) (፬x) ዛሬም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ነገም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ ሁሌም ፡ ተመስገን/ተባረክ ፡ ለዘለዓለም እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ፡ አዎ (፪x)