Loading
Singer
አዝ፦ ሃሌሉያ (፰x) ሕይወቴን ፡ በእጁ ፡ የያዘ ፡ መንገዴን ፡ የሚቀይሰው አምላኬ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነዉ ፡ እግዚአብሔር ፡ እርሱ ብቻ ፡ ነዉ ሕይወቴን ፡ ሰጥቸዋለሁ ፡ መልሼ ፡ ከእጁ ፡ አልወስደዉም ከእንግዲህ ፡ ሕይወት ፡ የለኝም ፡ ሕይወቴ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነዉ አዝ፦ ሃሌሉያ (፰x) አረጋግጣለሁ ፡ በከንፈሬ ፡ ቃል በልቤ ፡ በሃሳቤ ፡ መቼ ፡ ይበቃል በጉባኤው ፡ መሃል ፡ ፍቅሬን ፡ አዉጃለሁ እኔ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እወቁት ፡ እላለሁ (፪x) አዝ፦ ሃሌሉያ (፰x) የገባዉ ፡ ሰዉ ፡ በአንተ ፡ መታየቱ መወደዱ ፡ ደህንነት ፡ ማግኘቱ ሳይለመን ፡ ሁሌ ፡ ያመልክሃል በአንደበቱ ፡ ክብርን ፡ ይሰጥሃል (፪x) አረጋግጣለሁ ፡ በከንፈሬ ፡ ቃል በልቤ ፡ በሃሳቤ ፡ መቼ ፡ ይርቃል በጉባኤው ፡ መሃል ፡ ፍቅሬን ፡ አዉጃለሁ እኔ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነኝ ፡ እወቁት ፡ እላለሁ (፪x) አዝ፦ ሃሌሉያ (፰x) የገባዉ ፡ ሰዉ ፡ በአንተ ፡ መታየቱ መወደዱ ፡ ደህንነት ፡ ማግኘቱ ሳይለመን ፡ ሁሌ ፡ ያመልክሃል በአንደበቱ ፡ ክብርን ፡ ይሰጥሃል (፪x)