Loading
(እብራይስጥ ፡ ቋንቋ) አዝ፦ ባሮ ፡ ሃሽም ፡ አዶናይ (፬x) ሃሌሉያ (፬x) ባሮ ፡ ሃሽም ፡ አዶናይ (፬x) ሃሌሉያ (፬x) እረኛ ፡ እንደሌለው ፡ በጐች ፡ ተቅበዝብዘን እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ ከላይ ፡ አይቶ ፡ አዘነልን የሞትን ፡ ቀኝ ፡ ሰብሮ ፡ በድል ፡ ላራመደን በአደባባይ ፡ ቆመን ፡ ክብር ፡ እንላለን (፪x) አዝ፦ ሃሌሉያ (፬x) ባሮ ፡ ሃሽም ፡ አዶናይ (፬x) ሃሌሉያ (፬x) የጽዮንን ፡ ምርኮ ፡ በመለሰ ፡ ጊዜ እንባችን ፡ ታብሶ ፡ ወታን ፡ ከትካዜ በዙሪያችን ፡ ያሉ ፡ አንዲህ ፡ ሲሉ ፡ ሰማን ድንቅ ፡ ነው ፡ አምላካቸው ፡ እኛም ፡ አይተነዋል (፪x) አዝ፦ ሃሌሉያ (፬x) ባሮ ፡ ሃሽም ፡ አዶናይ (፬x) ሃሌሉያ (፬x) በእግዚአብሔር ፡ በትር ፡ አለቱ ፡ ተመቶ ከሚፈሰው ፡ ጅረት ፡ ሕይወታቸው ፡ ረክቶ በእንግድነት ፡ ምድር ፡ ዝማሬ ፡ ሆኖልን ዛሬም ፡ እንዘምራለን ፡ ክበር ፡ ጌታ ፡ እያልን (፪x) አዝ፦ ሃሌሉያ (፬x) ባሮ ፡ ሃሽም ፡ አዶናይ (፬x) ሃሌሉያ (፬x) አሞካሸን ፡ ብለን ፡ እኛም ፡ ባርከነዋል ውዳችን ፡ ውድ ፡ ነው ፡ ማንስ ፡ ይመስለዋል የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ አምላክ ፡ ይሆናቸው ክበር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን ፡ ይሁን ፡ ዝማሬያቸው (፪x) አዝ፦ ሃሌሉያ (፬x) ባሮ ፡ ሃሽም ፡ አዶናይ (፬x) ሃሌሉያ (፬x) (እብራይስጥ ፡ ቋንቋ)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.